Fana: At a Speed of Life!

አቶ ኦርዲን በድሪ ከኢትዮጵያ ስካውት መሪዎችና አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በሐረር ከተማ የሚከበረውን የኢትዮጵያ ስካውት ብሔራዊ ጃምቡሬ ቀንን በማስመልከት ከኢትዮጵያ ስካውት መሪዎችና አባላት ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱም ርዕሰ መስተዳድሩ የኢትዮጵያ ስካውት ብሔራዊ ጃምቡሬ…

የሎጎ ሐይቅን ለማልማት የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት የሚለማው የሎጎ ሐይቅ የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌደራልና የክልል የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች  የፕሮጀክቱን የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተመልክተዋል።…

በደብረብርሀን ከተማ በ323 ሚሊየን ብር ወጪ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረብርሀን ከተማ በ323 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባዉ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ። የደብረብርሃን ከተማ ከንቲባ አቶ በድሉ ውብሸት በወቅቱ እንዳሉት÷ ግንባታው በከተማው ያለውን የፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ…

በግላስጎ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ አምስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቃለች። 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በፈረንጆቹ ከመጋቢት 1 እስከ 3 ቀን በስኮትላንዷ መዲና ግላስጎ…

አቶ አረጋ ዓድዋን ስናከበር ፈተናዎችን በድል ለመሻገር ራሳችንን በማዘጋጀት ሊሆን ይገባል አሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓድዋን ስናከበር የገጠሙንን ወቅታዊ ፈተናዎች በድል ለመሻገር ራሳችንን በማዘጋጀት ሊሆን እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስገነዘቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳደሩ 128ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ…

የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች እና ከተሞች በድምቀት ተከበረ፡፡ በዓሉ አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በአማራ፣ አፋር፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች፣ ጋምቤላ፣ ሐረሪ እና ሌሎች ክልሎች…

80 በመቶ የኢንተርኔት ፍሰትን በሀገር ውስጥ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 80 በመቶ የኢንተርኔት ፍሰቱን በሀገር ውስጥ በማድረግ ይወጣ የነበረን 60 ሚሊየን ዶላር ለማዳን እየሠራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ባዘጋጀው የኢትዮጵያን የዲጂታል አቅሞች ማሳወቂያ ሥነ-ሥርዓት ላይ÷…

በሶማሊያ አትሚስ ጥላ ስር የሚገኘው ሴክተር 3 የዓድዋ ድል በዓልን አከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ አትሚስ ጥላ ስር የሚገኘው ሴክተር ሦስት 128ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት አከበረ፡፡ የሴክተሩ ዋና አዛዥ ብ/ጀኔራል በስፋት ፈንቴ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዓድዋ የኢትዮጵያ ዓርበኞች ጥምረት፤ የጥቁር…

የዓድዋ ድል የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝን በጋራ መታገል እንደሚገባ ትምህርት የሰጠ ነው – አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝን በጋራ መታገል እንደሚገባ ትምህርት የሰጠ መሆኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ተናገሩ። አምባሳደሩ፤ የዓድዋ ድል በዓለም ታሪክ ውስጥ ትልቅ ትርጉም ያለው የጸረ ቅኝ ግዛት ትግል ውጤት ነው…

ዓድዋ በአጥንት ብዕር የተጻፈ ቼክ ነው፤ እየመነዘርን መጠቀም የዚህ ትውልድ ድርሻ ነው – ምክትል ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓድዋ በአጥንት ብዕር የተጻፈ ቼክ ነው፤ እየመነዘርን መጠቀም የዚህ ትውልድ ድርሻ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።…