Fana: At a Speed of Life!

አትሌት ሲሳይ ለማ በቦስተን ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ቦስተን ማራቶን አትሌት ሲሳይ ለማ አሸንፏል፡፡ አትሌት ሲሳይ ርቀቱን 2 ሰዓት 6 ደቂቃ ከ17 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ያሸነፈው፡፡ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት መሃመድ ኢሳ ደግሞ ውድድሩን ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ…

በኢራንና በእስራኤል መካከል የተፈጠረው ውጥረት የነዳጅ ዋጋ ላይ ተጽዕኖ አለማሳረፉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራንና በእስራኤል መካከል የተፈጠረው ውጥረት በዓለም የነዳጅ ዋጋ ላይ ተጽዕኖ ባለማሳረፉ በእስያ ሀገራት የነዳጅ ዋጋ መቀነሱ ተገለፀ፡፡ ዓለም ዓቀፉ የነዳጅ ዋጋ ተመን አውጭ የሆነው ብረንት ኦይል እንዳስታወቀው÷ የነዳጅ ዋጋ ከወትሮው የዋጋ…

በሮተርዳም ማራቶን አትሌት አሼቴ በከሪ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኔዘርላንድስ ሮተርዳም ማራቶን አትሌት አሼቴ በከሪ አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ 2 ሰዓት ከ19 ደቂቃ ከ30 ሴኮንድ  በመግባት ነው ውድድሩን ቀዳሚ ሆና ያጠናቀቀችው፡፡ ኬንያውያኖቹ ቮይላ ኪቢዮት እና ሴሊ ኪፔይጎ ሁለተኛ እና ሶሰተኛ ደረጃን ይዘው…

ብሪታንያ ለቀድሞ ታጣቂዎች መልሶ ማቋቋም ሥራ የምታደርገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተከናወነ የሚገኘው የቀድሞ ታጣቂዎች መልሶ ማቋቋም ሥራ ስኬታማ እንዲሆን የብሪታንያ መንግሥት የሚያደርገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አምባሳደር ዳረን ዌልች አረጋገጡ፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን በኢትዮጵያ…

የፀጥታ ችግር የነበሩባቸው አካባቢዎች ከስጋት ወጥተው ፊታቸውን ወደ ልማት አዙረዋል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የፀጥታ ችግር የነበሩባቸው አካባቢዎች ከስጋት ወጥተው ፊታቸውን ወደ ልማት ማዞር ችለዋል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለፁ፡፡ የክልሉ የፀጥታ ምክር ቤት ባለፉት ስምንት ወራት በፀጥታ ዘርፍ የተከናወኑ…

በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ለሚሳተፉ የቻይና ባለሀብቶች ትብብር ለማድረግ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግንቦት 1 እስከ 5 በሚካሄደው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ለሚሳተፉ የቻይና ባለሀብቶች ትብብርለማድረግ የሚያስችል ምክክር ተካሂዷል፡፡ በቤጅንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከቻይና-አፍሪካ የኢኮኖሚ እና ንግድ ጉዳዮች አስተባባሪ ኮሚቴ የስራ ኃላፊዎች…

ሦስት የውጭ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ሠነደ ሙዓለንዋዮች ገበያ አባል ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጀሪያ ስቶክ ኤክስቼንጅን ጨምሮ ሦስት የውጭ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ሠነደ ሙዓለንዋዮች ገበያ አባል መሆናቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ ሠነድ ሙዓለንዋዮች ገበያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ጥላሁን እስማኤል እንደገለፁት÷ በመንግሥትና የግል አጋርነት…

ዩናይትድ ኪንግደም ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በሚገቡ የአበባ ምርቶች ላይ የምታስከፈለውን ቀረጥ ላልተወሰነ ጊዜ አነሳች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ዩናይትድ ኪንግደም ኢትዮጵያን ጨምሮ ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ወደ ሀገሪቱ በሚገቡ የአበባ ምርቶች ላይ የምታስከፍለውን ቀረጥ ማንሳቷን አስታውቃለች፡፡ ውሳኔው ኢትዮጵያን ጨምሮ አበባ አምራች ለሆኑት የቀጣናው ሀገራት እና ሌሎች ሀገራት ከዩናይትድ…

እንግሊዝ በሀገሪቱ የሚገኙ ስደተኞችን በሩዋንዳ ማስፈር ልትጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ በሀገሪቱ የሚገኙ ስደተኞችን በሚቀጥሉት ሳምንታት ወደ ሩዋንዳ በመመለስ ማስፈር እንደምትጀምር አስታወቀች፡፡ ውሳኔው የእንግሊዝ ፓርላማ ሩዋንዳ ለስደተኞች ምቹ ሀገር መሆን አለመሆኗን ውሳኔ ባልሰጠበት አግባብ በጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ…

በሚቀጥሉት 10 ቀናት ዝናብ ሰጭ ገጽታዎች በበልግ ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች ላይ ተጠናክረው ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ አሥር ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛዎቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ እየተጠናከሩ እንደሚቀፅሉ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ በዚህ መሰረትም በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፤ በመካከለኛው፣…