Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ዞን አምስት የእጅ ኳስ ውድድርን ከግንቦት 4 ጀምሮ ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ዞን አምስት የእጅ ኳስ ውድድርን ከግንቦት 4 ጀምሮ  እንደምታስተናግድ ተገለፀ፡፡ በአለም የእጅ ኳስ ፌዴሬሽን እና በአፍሪካ የእጅ ኳስ ፌዴሬሽን በጣምራ የሚዘጋጀው ውድድሩ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከግንቦት 4 እስከ…

ኢትዮጵያና ኖርዌይ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን የበለጠ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ ያላቸውን ዘርፍ ብዙ የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ስቴን ክሪስተንሰን ተወያይተዋል። በውይይታቸውም…

የፀጥታው ምክር ቤት በፍልስጤም የተመድ አባልነት ጥያቄ ላይ ድምፅ ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በፍልስጤም የአባልነት ጥያቄ ላይ በነገው እለት ድምፅ እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡ ከምክር ቤቱ 15 አባል ሀገራት ዘጠኙ ድምጽ የሚሰጡ ከሆነ እና ከአምስቱ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ካላቸው ሀገራት…

የግብርናና ምግብ ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግብርናና ምግብ ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለማልማት የሚያስችለው ሁለተኛው ዙር የፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ)…

ቤተልሔም ወልዴ በማንዴላ አፍሪካን ቦክሲንግ ሻምፒዮና ተጋጣሚዋን በበቃኝ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንዴላ አፍሪካን ቦክሲንግ ካፕ ሻምፒዮና ከደቡብ አፍሪካ አቻዋ ጋር የተጋጠመችው ቤተልሄም ወልዴ በበቃኝ አሸንፋለች፡፡ የመላው አፍሪካ ሻምፒዮኗ ቤተልሄም ወልዴ በሁለተኛ ዙር ላይ ተጋጣሚዋ ላይ ሀይለኛ ቡጢ በማሳረፍ ነው በዳኛ ውሳኔ…

በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የቦክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከደቡብ አፍሪካና ከሞሪሽየስ ጋር ትጋጠማለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የማንዴላ አፍሪካን ቦክሲንግ ካፕ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን ቦክሰኞች በሁለቱም ፆታ ከደቡብ አፍሪካ እና ከሞሪሽየስ አቻቸው ጋር ይፋለማሉ፡፡ ምሽት 1 ሰዓት በደርባን ከተማ በሚደረገው ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ አርሰናል ከባየርንሙኒክ እንዲሁም ማንቸስተር ሲቲ ከሪያል ማድሪድ ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። ባየርንሙኒክ ከአርሰናል በአሊያንዝ አሬና ስታዲየም በሚያደርጉት ጨዋታ…

አሜሪካ በኢራን ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ልትጥል ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ በኢራን ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ እንደምትጥል አስታወቀች፡፡ የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን÷ አሜሪካ የኢራን ሰው አልባ ድሮን እና ሚሳኤል ፕሮግራምን ኢላማ ያደረገ ማዕቀብ ትጥላለች ብለዋል፡፡…

ሳፋሪኮም ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  ጋር  በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በዲጂታል ዘርፍ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኑን ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር ) የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዊሊያም ቫንሄሌፑቴ ጋር በጋራ መስራት…

1 ሺህ 192 ኢትዮጵያውያን ከሳውዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በሳውዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የመመለስ ሥራ 1 ሺህ 192 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ከተመላሾች  ውስጥ 1 ሺህ 78 ወንዶች፣ 89 ሴቶች እና 5 ዕድሜያቸው ከ18 በታች የሆኑ ታዳጊዎች  እና 20…