ስፓርት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ Mikias Ayele Apr 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ፓሪሴንት ዥርሜን ከባርሴሎና እንዲሁም አትሌቲኮ ማድሪድ ከቦርሽያ ዶርትመንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ፒኤስ ጂ ከባርሴሎና ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በፓርክ ዴስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከበደ የክልሉ ሕዝብ ላደረገው ድጋፍና ለሰላም መስፈን ላሳየው ቁርጠኝነት አመሰገኑ Mikias Ayele Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉ ሕዝብ ላሳየው ድጋፍ እና ለሰላም መስፈን ላሳየው ቁርጠኝነት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ አቶ አረጋ በዛሬው ዕለት በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ዞኖች፣ ከተማ አስተዳደሮችና ወረዳዎቸ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራ ልዑክ በሳዑዲ ማቆያ ጣቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ጎበኘ Mikias Ayele Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራ ልዑክ በሳዑዲ ዓረቢያ በማቆያ ጣቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ጎብኝቷል፡፡ ጉብኝቱ ከሳዑዲ መንግስት ጋር በተደረሰው ስምምነት መሰረት ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የሚያስፈልጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር ወዳድ የሆነ ምሁር ተቋም ያሻግራል፤ ሀገር ይገነባል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Mikias Ayele Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በጥራት ፣ በብቃትና በልምድ ተመራጭ የሆነ ሃይል በማፍራት የመከላከያን ተልዕኮ እያሳለጠ ነው ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ኢታማዦር ሹሙ ዩኒቨርሲቲውን በጎበኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በቄለም ወለጋ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Mikias Ayele Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በቄለም ወለጋ እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ የልማትፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ኢ/ር)፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ነመራ ገበየሁ (ዶ/ር) እና የጉሙሩክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝብ ተናግሯል፤ መንግሥትም ያዳምጣል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Mikias Ayele Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝብ ተናግሯል፤ መንግሥትም ያዳምጣል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተካሄደውን የድጋፍ ሰልፍ አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷የለውጡን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ኔዘርላንድስ በንግድና ኢንቨስትመንት ያላቸውን ትብብር እንደሚያጠናክሩ ገለጹ Mikias Ayele Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከኔዘርላንድስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀንኬ ብርነስ ሰዋት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት እና ትብብር በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ በሳዑዲ ጨረቃ ባለመታየቷ የዒድ-አልፈጥር በዓል የፊታችን ረቡዕ ይከበራል Mikias Ayele Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሳዑዲ ዓረቢያ አካባቢ ጨረቃ ባለመታየቷ የዒድ-አልፈጥር በዓል የፊታችን ረቡዕ እንደሚከበር ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ሃላፊነታቸውን በአግባቡ ያልተወጡ 4 ከፍተኛ አመራሮች ከሃላፊነት ተነሱ Mikias Ayele Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሰሞኑን ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር በመንግስትም ሆነ በፓርቲ የተሰጣቸውን ተልዕኮ በአግባቡ አልተወጡም ያላቸውን 4 ከፍተኛ አመራሮች ከሃላፊነት ማንሳቱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ። የክልሉ መንግስት እንደገለፀው÷ ከሃላፊነታቸው…
ስፓርት አርሰናል ብራይተንን በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆነ Mikias Ayele Apr 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ32ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ብራይተንን 3 ለ 0 በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆኗል፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ተኩል ላይ በተደረገው ጨዋታ አርሰናል÷ በቡካዮ ሳካ፣ ካይ ሀቨርትዝ እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ ጎሎች ብራይተንን ረትተዋል፡፡…