Uncategorized የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት ነው Mikias Ayele Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ መክፈት የሚያስችል ስምምነት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት …
የሀገር ውስጥ ዜና ገጣሚ ለምን ሲሳይ ከመቅደላ የተዘረፉ ቅርሶች እንዲመለሱ ጠየቀ Mikias Ayele Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ ውስጥ ታዋቂ የሆነው ገጣሚ ለምን ሲሳይ ከመቅደላ የተዘረፉ ቅርሶች እንዲመለሱ ጠየቀ። ከመቅደላ ተወስደው በእንግሊዝ የሚገኙ ቅርሶች እንዲመለሱ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያላቸውና በእንግሊዝ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊውያን አርቲስቶችም ቅርሶቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት እንዲሳካ አጋር እንዲሆን ተጠየቀ Mikias Ayele Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ከተማዋን ለነዋሪዎች ምቹ ለማደረግ ያለመ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ለዲፕሎማሲ ማህበረሰቡ በሰጡት ማብራሪያ፤ የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ፑንትላንድ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Mikias Ayele Apr 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፑንትላንድ ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶች ለማሻሻል መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በፑንትላንድ የገንዘብ ሚኒስቴር ሞሃመድ ፋራህ ሞሀመድ ከተመራ ልዑክ ጋር…
ስፓርት ክርስቲያኖ ሮናልዶ በክለቦች ብቻ የሰራው ሀትሪክ 55 ደረሰ Mikias Ayele Apr 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልናስሩ የፊት መስመር ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በክለቦች ውስጥ ባለው የእግርኳስ ሕይወት በአንድ ጨዋታ ላይ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር (ሃትሪክ) ያለውን ታሪክ 55 አድርሷል። ትናንት ምሽት በሳኡዲ ፕሮ ሊግ አል ናስር አብሃን 8 ለ 0 በሆነ…
ስፓርት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ከጃፓን መንግስት የተበረከተላትን የኒሻን ሽልማት ተረከበች Mikias Ayele Apr 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ከጃፓን መንግስት የተበረከተላትን የወርቅ ጨረር ያለው የኒሻን ሽልማት ተረክባለች። ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ በስፖርት ዲፕሎማሲ ላበረከተችው አስተዋፅኦ ቀደም ሲል ከጃፓን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አሜሪካ በጋራ ፍላጎቶች ዙሪያ የሚያደርጉትን ውይይት ለመቀጠል ተስማሙ Mikias Ayele Apr 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በጋራ ፍላጎቶች ዙሪያ የሚያደርጉትን ውይይት ለመቀጠል መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በአሜሪካ ሴኔት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ጽ/ቤት ኃላፊ በዴሚን ሙርፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጣና ሐይቅ ላይ አገልግሎት ለመስጠት የተሠራችው ጣናነሽ ፪ ጀልባ ጅቡቲ ወደብ ደረሰች Mikias Ayele Apr 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ለኢትዮ ፌሪስ ጣና የሀገር ውስጥ የውሃ ትራንስፖርት እንዲያገለግሉ የተገዙት ሁለት ዘመናዊ ጀልባዎች ጅቡቲ ወደብ ደርሰዋል። ጣናነሽ ፪ የተሰኘችው ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት ጀልባ እና ሌላኛዋ መለስተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጠሉ ገለጹ Mikias Ayele Apr 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ በተለያዩ መስኮች ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን ያካተተ የኢትዮጵያ ልዑክ በሳዑዲ ዓረቢያ የሥራ ጉብኝት አድርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አቶ አደም ፋራህን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አድርገው ሾሙ Mikias Ayele Apr 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ አደም ፋራህን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አድርገው ሾሙ፡፡ በዚሁ መሠረት አቶ አደም ፋራህ ከዛሬ ጀምረው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…