ስፓርት ማህበሩ የ7ኛ ሣምንት የዲስፕሊን ውሳኔዎችን ይፋ አድርጓል Mikias Ayele Dec 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አክሲዮን ማህበር በ7ኛ ሣምንት ጨዋታዎች የተላለፉ የዲስፕሊን ውሳኔዎችን ይፋ አድርጓል፡፡ በሣምንቱ መርሐ ግብር በተደረጉ ሠባት ጨዋታዎች ስድስቱ በመሸናነፍ እንዲሁም አንድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ 16 ጎሎች በ14…
የሀገር ውስጥ ዜና ኳታር ከኢትዮጵያ ጋር በወታደራዊ ዐቅም ግንባታ ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ፍላጎት እንዳላት አስታወቀች Mikias Ayele Dec 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታር እና ኢትዮጵያን ግንኙነት በይበልጥ ለማሣደግ በወታደራዊ ዐቅም ግንባታ፣ መሠረተ ልማትና ቴክኖሎጂ መስኮች በጋራ ለመሥራት ፍላጎት እንዳላቸው በኢትዮጵያ የኳታር ወታደራዊ አታሼ አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ የኳታር ወታደራዊ አታሼ ብርጋዲየር ጄኔራል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሳዑዲ በሃውቲ አማፂያን የተቀበሩ 733 ፈንጂዎችን ማምከኗን አስታወቀች Mikias Ayele Dec 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በተያዘው ወር የመጀመሪያ ሳምንት ውስጥ ብቻ በሃውቲ አማጽያን የተቀበሩ 733 ፈንጂዎችን አምክኛለሁ ብላለች፡፡ ማሳም የተባለው የሳዑዲ ፈንጂ አምካኝ ፕሮጀክት እንዳስታወቀው÷ ፕሮጀክቱ በፈፀመው ተልዕኮ 618 ቀደም ሲል ተጠምደው…
ስፓርት ዝላታን ኢብራሂሞቪች የኤሲ ሚላን የቦርድ አባል ለመሆን መስማማቱ ተገለፀ Mikias Ayele Dec 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድናዊው አጥቂ ዝላታን ኢብራሂሞቪች የጣሊያኑን ኤሲ ሚላን በቦርድ አባልነት ለመቀላቀል መስማማቱ ተገልጿል፡፡ እስከ 41 ዓመቱ ድረስ በኢንተርናሽናል እግር ኳስ የዘለቀው ግዙፉ አጥቂ ባለፈው ክረምት ራሱን ከእግር ኳስ ዓለም ማግለሉ የሚታወስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከፕሬዚዳንት ዜለንስኪ ጋር በዋሺንግተን ሊወያዩ ነው Mikias Ayele Dec 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ በነጩ ቤተ መንግስት ለሶስተኛ ጊዜ በነገው እለት ጉብኝት ሊያደርጉ መሆኑን ኋይት ሃውስ አስታውቋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በጉብኝታቸው ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር ተገናኝተው በዩክሬን ሊደረግ በሚገባው እርዳታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲ በሐረር የሚገኙ ቅርሶችን ለመንከባከብ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ Mikias Ayele Dec 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶችን ለመጠበቅና ለመንከባከብ ድጋፍ እንደሚያደርግ በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋሃድ አባይዳላህ አል ሁማየዳኒ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር አረጋ የኢንቨስትመንት ተመራጭነትን ለማስቀጠል ሰላምን በዘላቂነት ማረጋገጥ ይገባል አሉ Mikias Ayele Dec 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሃን ከተማና አካባቢውን የኢንቨስትመንት ተመራጭነት አጠናክሮ ለማስቀጠል ሰላምን በዘላቂነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ከደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮችና…
ስፓርት ከጥር ወር ጀምሮ የአበረታች ቅመሞች ምርመራና ቁጥጥር ይደረጋል- ባለስልጣኑ Mikias Ayele Dec 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024ቱ የፓሪስ ኦሊምፒክ ለሚሳተፉ አትሌቶች ከጥር ወር 2016 ጀምሮ የአበረታች ቅመሞች ምርመራና ቁጥጥር ሊያደርግ መሆኑን የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን አስታወቀ። ለፓሪስ ኦሊምፒክ ለሚሳተፉ አትሌቶችም ከወዲሁ የግንዛቤ ማስጨበጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የመንገዶች ግንባታና ጥገና እንደሚከናወን ተገለጸ Mikias Ayele Dec 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የጀት ዓመት በ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የአዳዲስ መንገዶች ግንባታና ጥገና እንደሚያከናወን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው የ2016 በጀት ዓመት ዕቅዱን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት በጎንደር ከተማ ውይይት አካሂዷል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ከቀድሞው የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Dec 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ከቀድሞው የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ጋር በዱባይ ተገናኝተው ተወያይተዋለ፡፡ በውይይታቸው በሱዳን ሰላም እና መረጋጋት እንዲመጣ በሚያስችሉ የመፍትሄ ሃሳቦች ዙሪያ ምክክር ማድረጋቸው…