Fana: At a Speed of Life!

ዴቪድ ሲልቫ ከእግር ኳስ ራሱን አገለለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔናዊው የመሀል ክፍል ተጫዋች ዴቪድ ሲልቫ በ37 ዓመቱ ከእግር ኳስ ራሱን አግልሏል፡፡ የቀድሞው የማንቸስተር ሲቲ ባለውለታ ዴቪድ ሲልቫ ከከባድ የቁርጭምጭሚት ጉዳት በኋላ ነው ከኢንተርናሽናል እግር ኳስ ራሱን እንዳገለለ ያስታወቀው፡፡ ሲልቫ…

የሩሲያ የግብርና ግብዓት አምራቾች በአፍሪካ ምርታማነትን ለማሳደግ ድጋፍ እንደሚያደረጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የግብርና ግብዓት አምራቾች የአፍሪካ ሀገራት የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ እያደረጉት ያለውን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ። በሁለተኛው የሩሲያ- አፍሪካ የምጣኔ ሃብት እና ሰብዓዊ ጉዳዮች ጉባኤ ላይ "የሩሲያ አፍሪካ ትብብር…

ዓለማቀፉ የተፈጥሮ ጥበቃና እንክብካቤ ሽልማትን ያሸነችው ኢትዮጵያዊ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ ፈትያ ዖስማን ዓለማ አቀፉ የተፈጥሮ ጥበቃና እንክብካቤ ኀብረት የሚያዘጋጀውን የጥብቅ ሥፍራዎች ጠባቂ ጓዶች ሬንጀርስ ሽልማት አሸናፊ ሆናለች። ዋና ፅሕፈት ቤቱ ስዊዘርላንድ  ግላንድ ከተማ ውስጥ የሆነው ይሕ ዓለም አቀፍ የተፈጥሮ…

የጣሊያን የሥነ-ምኅዳር ዘላቂነት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ያቋረጣቸውን ፕሮጀክቶች ዳግም ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያን የሥነ-ምኅዳር ዘላቂነት ሚኒስቴር በኮቪድ -19 ወረርሽኝ ምክንያት በኢትዮጵያ አቋርጧቸው የነበሩ ፕሮጀክቶችን ዳግም ሥራ እንዲጀምሩ ለማድረግ ከስምምነት ደርሷል፡፡ በዓለም የሥርዓተ- ምግብ ጉባዔ እየተሳተፉ ያሉት የኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ…

አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ከክልሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ከ11 ዞኖችና ፖሊስ መምሪያዎች ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በክልሉ የ2016 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ዕቅድ የትኩረት አቅጣጫዎች፣ በ2015 የሥራ አፈጻጸም ላይ የታዩ ክፍተቶች እንዲሁም…

ቤቶች ኮርፖሬሽን 2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በበጀት ዓመቱ 2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ የ2015 ዓ.ም አፈጻጸም እና የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ተገምግሟል፡፡ በበጀት ዓመቱ በቤት አስተዳደር፣ በቤት…

ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ተወካይ ጋር ተወያዩ 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ተወካይ ክሪስ ኒኮል ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች በድርጅቱ በኩል የተከናወኑ ተግባራትና በቀጣይ…

የደም ግፊትን ለመቀነስ የሚያግዙ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16 ሺህ ህመሙ ባለባቸው ሰዎች ላይ በተደረገ ሙከራ ሁሉም የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች የደም ግፊትን እንደሚቀነሱ በብሪቲሽ ጆርናል ኦፍ ስፖርት ሜዲስን ላይ የታተመ ጥናት ውጤት አመላክቷል፡፡ መሬት ላይ በደረት በመተኛት በትክሻ ትይዩ በክርን…

የሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴንት ፒተርስበርግ ሚካሄደው የሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ነገ እንደሚጀመር የሩሲያ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ክሬምሊን አስታውቋል። ለሁለት ቀናት በሚቆየው ጉባኤ መድረክም 49 የአፍሪካ ሀገራት እንደሚሳተፉ ነው የተገለጸው። የሩሲያው…

አቶ ደመቀ መኮንን ዳሬሰላም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ታንዛንያ ዳሬሰላም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። በአቶ ደመቀ የተመራ ልዑክ ታንዛንያ በሚካሄደው የአፍሪካ የሰው ኃይል ልማት የመሪዎች ጉባኤ ላይ…