Fana: At a Speed of Life!

ሰው በማገት 10 ሚሊየን ብር የጠየቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድን ወጣት አግተው 10 ሚሊየን ብር የጠየቁ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት÷ የአዲስ አበባ ፖሊስ፣ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ አቤል ያለው የቅዱስ ጊዮርጊስን ሶስት የድል ጎሎች ከእረፍት በፊት በማስቆጠር ሃትሪክ ሰርቷል፡፡ በዚህም አቤል ያለው…

የሜሲ መለያዎች በ10 ሚሊየን ዶላር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው የእግርኳስ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በ2022ቱ የኳታር ዓለም ዋንጫ የለበሳቸው መለያዎች ለጨረታ ቀርበዋል፡፡ ከትላንት ጀምሮ በተከፈተው እና ዛሬ ምሽት ይጠናቀቃል በተባለው ጨረታ አርጀንቲናዊው ኮከብ በዓለም ዋንጫው የለበሳቸው መለያዎች 10…

የዩኔስኮ-ሁዋዌ  ፕሮጀክት ለትምህርት ሚኒስቴር የአይሲቲ መሳሪዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኔስኮ-ሁዋዌ ፕሮጀክት ለትምህርት ሚኒስቴር የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቁሳቁሶችን ለትምህርት ሚኒስቴር አስረክቧል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አየለች እሸቴ ÷ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣የሳይንስና የባህል ተቋም…

አሜሪካ የሀውቲ አማጺያን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ መጣሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከየመን ሀውቲ አማጺያን የተላኩ ናቸው ያለቻቸውን ሁለት ሰውአልባ አውሮፕላኖችን መትታ መጣሏን አስታውቃለች፡፡ የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ እንዳስታወቀው÷ የአሜሪካ ባህር ሀይል ከሀውቲ አማጺያን የተላኩ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትቶ ጥሏል።…

በኢትዮጵያና በብሪታኒያመካከል ያለውን የልማት ትብብር በይበልጥ ማሣደግ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በብሪታኒያ መካከል ያለውን የልማት ትብብር በይበልጥ ማሣደግ እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ አመላከቱ፡፡ አቶ አሕመድ ሺዴ ከብሪታኒያ የውጭ የጋራ ብልጽግናና ልማት ጽሕፈት ቤት ቋሚ ተጠሪ ኒክ ዳየር ጋር በሀገራቱ የልማት…

የኢትዮጵያን ግብርና ምርቶች የሚያስተዋውቅ መካነ ርዕይ በዶሃ ከተማ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ግብርና ምርቶች የሚያስተዋውቅ መካነ ርዕይ በኳታር ዶሃ ተከፍቷል፡፡ መካነ ርዕዩ በኳታር እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የአትክልት እና ፍራፍሬ አውደ ርዕይ ላይ የተከፈተ ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ…

ቲክ ቶክ 10 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ኩባንያ ቤትዳንስ ይዞታ የሆነው ቲክ ቶክ ከዓለም አቀፍ ተጠቃሚዎች 10 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ይህም ከስልክ ጌሞች ውጭ ከዓለም አቀፍ ተጠቃሚዎቹ ከፍተኛ ገንዘብ የሰበሰበ የመጀመያሪው መተግበሪያ…

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ የሚያቀርበውን ሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ የሚያቀርበውን ሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ። የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽንና የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ የ2024 የዓለም አቀፍ…

አምባሳደር ምስጋኑ ከኳታር ልማት ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር ልማት ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ካሊፋ ቢን ጃዚም አል ኩዋሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በዚህ ወቅት ÷ ኳታር ለኢትዮጵያ በኢኮኖሚያዊ ትብብር ተመራጭ አጋር መሆኗን ገልፀዋል፡፡…