Fana: At a Speed of Life!

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን መከበር ሕብረብሔራዊነትን ያጠናክራል- ረ/ኮሚሽነር  ደራርቱ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ሕዳር 26፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን መከበር አብሮነትንና ሕብረ ብሔራዊነትን ያጠናክራል ስትል የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር  ደራርቱ ቱሉ ገለጸች። 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ''ብዝሃነትና እኩልነት…

ማሊ እና ኒጀር ከፈረንሳይ ጋር የነበራቸውን የግብር ሥምምነት ሊያቋርጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማሊ እና ኒጀር ከፈረንሳይ ጋር ለረጅም ጊዜ የነበራቸውን የግብር ሥምምነት በቀጣይ ሶስት ወራት ውስጥ እንደሚያቆሙ አስታውቀዋል፡፡ የሁለቱ ሀገራት ወታደራዊ መሪዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ፥ ውሳኔው ፈረንሳይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሁለቱ ሀገራት…

የግብርና ምርት አቅርቦት ሰንሰለትን ለማሳጠር እየተሰራ ነው – አቶ ገ/መስቀል ጫላ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ምርት አቅርቦት ሰንሰለትን ለማሳጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ አቶ ገብረመስቀል ጫላ ተናገሩ፡፡ በግብርና ምርቶች አቅርቦትና የግብይት ሠንሠለት አስተዳደር ስርዓት ዙርያ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ክለቦች ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በ6ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ላይ ባሳዩት ያልተገባ ባህሪ 100 እና 75 ሺህ እንዲቀጡ መወሰኑን የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና…

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በአረንጓዴ ልማት ላይ በትኩረት እየሰራች ነው – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተለያዩ ጫናዎች ውስጥ ሆና የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በአረንጓዴ ልማት ላይ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን የገንዝብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ  ከዱባዩ የአየር ንብረት ጉባዔ ጎን ለጎን የአየር…

በታንዛኒያ በመሬት መንሸራተት 47 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ታንዛኒያ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ 47 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡ አደጋው በከባድ ዝናብ ምክንያት የተከሰተ ሲሆን የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል ተመላክቷል፡፡ ሰሜናዊ ታንዛኒያ ገዥ…

አርሰናል ዎልቭስን በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ዎልቭስን 2 ለ 1 በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት አጠናክሯል፡፡ ምሽት 12፡00 ላይ በተደረገው ጨዋታ ቡካዮ ሳካ እና ማርቲን ኦዲጋርድ የአርሰናልን ጎሎች ሲያስቆትሩ ማቲያስ ኩና የዎልቭስን…

ኢትዮጵያ የባሕር በር እንዲኖራት የምታደርገውን ጥረት አጋር አካላት እንዲደግፉ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር እንዲኖራት ለምታደርገው ጥረት አጋር አካላት እና መንግሥታት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበች፡፡ በዱባይ እየተካሄደ ከሚገኘው 28ኛው ዓለም አቀፍ የዓየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 28) ጎን ለጎን የባሕር በር የሌላቸው…

 የሐረሪ ክልል መንግሥት የአመራር ሽግሽግ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መንግሥት በየደረጃው በሚገኙ የተለያዩ ዘርፎች የአመራር ሽግሽግ ማድረጉን አስታውቋል። በዚሁ መሰረትም፡- 1.ወ/ሮ ኢክራም አብዱልቃድር --- የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ያህያ አብዱረሂም --- የገቢዎች ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ…

ልዩነቶችን ለመፍታት የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት እና ዘላቂ ሠላም ለማስፈን የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ የደቡብ ወሎዞን አሥተዳደር ጠየቀ፡፡ "ለዘላቂ ሠላም ግንባታ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ሚና" በሚል መሪ…