ዓለምአቀፋዊ ዜና በእስራዔል ሃማስ ጦርነት 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ፍልስጤማውያን ከጋዛ ተፈናቅለዋል – ተመድ Mikias Ayele Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔል እና ሃማስ ጦርነት ምክንያት እስካሁን 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ፍልስጤማውያን ከጋዛ መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንስግታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡ ተፈናቃዮቹ ሰሜን ጋዛ እና ጋዛን ጨምሮ ከአምስት ግዛቶች የተወጣጡ ሲሆን ተመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሼህ አብዱ ያሲንን በመግደል የተጠረጠረው መሃመድ ሽኩር አበባውን ያየ ጥቆማ እንዲሰጥ ጥሪ ቀረበ Mikias Ayele Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሼህ አብዱ ያሲንን በመግደል የተጠረጠረው መሃመድ ሽኩር አበባውን ያየ ማንኛውም ግለሰብ ጥቆማ እንዲሰጥ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪ አቀረበ፡፡ በአስኮ አዲስ ሰፈር የጁሙዓ ኸጢብና የኪታብ አቅሪ የነበሩት ሸይኽ አብዱ ያሲን ከዒሻን ሰላት ሲመለሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሞተር ሳይክሎች እና ከባድ ተሸከርካሪዎች ክልከላ የተደረጉባቸው መንገዶች ይፋ ሆኑ Mikias Ayele Jan 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞተር ሳይክሎችና ከሁለት ቶን በላይ የሆኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች መንቀሳቀስ የመይችሉባቸውን መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አደርጓል ። መንግዶቹ ቦሌ - በኦሎምፒያ - መስቀል አደባባይ - ብሔራዊ ቤተ -መንግሥት እንዲሁም አራት ኪሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ Mikias Ayele Jan 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ተጠሪ ተቋማት የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርቷል፡፡ በፕሮግራሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና አብርሆት ቤተ መጻሕፍት የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ Mikias Ayele Jan 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተ መጻሕፍት የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ። አብርሆት ቤተ መጻሕፍት ማዕድ ያጋራው በከተማው ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና የጎዳና ተዳዳሪዎች መሆኑ ተገልጿል። በማዕድ ማጋራት መርሃግብሩ ላይ የተገኙት…
ፋና ስብስብ በአፍሪካ የሚገኙ ስጋ በል አዕዋፋት ዝርያ እየተመናመነ መምጣቱ ተገለፀ Mikias Ayele Jan 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የሚገኙ ስጋ በል አዕዋፋት ዝርያ እየተመናመነ መምጣቱን በቅርብ ጊዜ የተደረጉ ጥናቶች አመላከቱ፡፡ የተለያዩ የንስር ዝርያዎች፣ ጭልፊቶች፣ የሎሶች እና ጥንብአንሳዎች ባለፉት 40 ዓመታት ዝርያቸው የተመናመኑ ስጋ በል አዕዋፋት መሆናቸው…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል Mikias Ayele Jan 5, 2024 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል። ከቀትር በኋላ በተካሄደ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ጎሎች ጌታነህ ከበደ እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በወታደራዊ ሀይሏ ውስጥ ለሚገኙ የውጭ ሀገራት ዜጎች ዜግነት ልትሰጥ ነው Mikias Ayele Jan 5, 2024 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ጦር ውስጥ የሚገኙ የውጭ ሀገራት ዜጎች የሩሲያ ዜግነት እንደሚሰጣቸው ክሬምሊን አስታውቋል፡፡ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሀገሪቱ ጦር ወይም በሌሎች ወታደራዊ ክፍሎች ውስጥ እያገለገሉ የሚገኙ የውጭ ሀገር ዜጎች የሩሲያን…
ስፓርት ሽመልስ በቀለ ራሱን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማግለሉን አስታወቀ Mikias Ayele Jan 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስመር አጥቂው ሽመልስ በቀለ ከ15 ዓመታት በላይ የብሔራዊ ቡድን ግልጋሎት በኋላ ራሱን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማግለሉን ይፋ አድርጓል። የመስመር አጥቂው የእግር ኳስ ጅምሩን ሀዋሳ ከተማ ያደረገ ሲሆን÷ በኋላም በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታ አድርጎ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አንቶኒ ብሊንከን ለ4ኛ ጊዜ በመካከለኛው ምስራቅ ጉበኝት ያደርጋሉ Mikias Ayele Jan 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንክ የእስራዔል-ሃማስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ለ4ኛ ጊዜ በዛሬው እለት በመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የአሜሪካ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የእስራዔል እና ሃማስ…