ዓለምአቀፋዊ ዜና በታንዛኒያ በመሬት መንሸራተት 47 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ Mikias Ayele Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ታንዛኒያ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ 47 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡ አደጋው በከባድ ዝናብ ምክንያት የተከሰተ ሲሆን የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል ተመላክቷል፡፡ ሰሜናዊ ታንዛኒያ ገዥ…
ስፓርት አርሰናል ዎልቭስን በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት አጠናከረ Mikias Ayele Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ዎልቭስን 2 ለ 1 በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት አጠናክሯል፡፡ ምሽት 12፡00 ላይ በተደረገው ጨዋታ ቡካዮ ሳካ እና ማርቲን ኦዲጋርድ የአርሰናልን ጎሎች ሲያስቆትሩ ማቲያስ ኩና የዎልቭስን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የባሕር በር እንዲኖራት የምታደርገውን ጥረት አጋር አካላት እንዲደግፉ ጥሪ አቀረበች Mikias Ayele Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር እንዲኖራት ለምታደርገው ጥረት አጋር አካላት እና መንግሥታት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበች፡፡ በዱባይ እየተካሄደ ከሚገኘው 28ኛው ዓለም አቀፍ የዓየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 28) ጎን ለጎን የባሕር በር የሌላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል መንግሥት የአመራር ሽግሽግ አደረገ Mikias Ayele Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መንግሥት በየደረጃው በሚገኙ የተለያዩ ዘርፎች የአመራር ሽግሽግ ማድረጉን አስታውቋል። በዚሁ መሰረትም፡- 1.ወ/ሮ ኢክራም አብዱልቃድር --- የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ያህያ አብዱረሂም --- የገቢዎች ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ልዩነቶችን ለመፍታት የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ Mikias Ayele Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት እና ዘላቂ ሠላም ለማስፈን የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ የደቡብ ወሎዞን አሥተዳደር ጠየቀ፡፡ "ለዘላቂ ሠላም ግንባታ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ሚና" በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎችን አሳለፈ Mikias Ayele Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ ዛሬ 3ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በስብሰባውም÷ በአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ እና አገልግሎትን በማሳለጥ ጉልህ ድርሻ በሚኖራቸው የተቋማት መዋቅር ማሻሻያ ረቂቅ ደንቦች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤች አይ ቪ ሥርጭትን ለመግታት የሕዝብ ንቅናቄ መፍጠር እንደሚገባ ተመላከተ Mikias Ayele Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመግታት በየደረጃው የተጠናከረ የሕዝብ ንቅናቄ ፈጥሮ መሥራት እንደሚገባ ጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጀሉ አሳሰቡ። "የማኅበረሰብ መሪነት ለላቀ የኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከል" በሚል መሪ ሐሳብ 36ኛው…
ስፓርት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሕርዳር ከተማ ድል ቀናው Mikias Ayele Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ባሕዳር ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ 9፡00 ላይ በተደረገው ጨዋታ ለባሕዳር ከተማ ፍራኦል መንግሥቱ እና ቸርነት ጉግሳ እንዲሁም ለቅዱስ ጊዮርጊስ ደግሞ አማኑኤል ተርፉ ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ካዛብላንካ የጭነት ማጓጓዝ በረራ ሊጀምር ነው Mikias Ayele Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ሞሮኮ - ካዛብላንካ አዲስ የጭነት ማጓጓዝ በረራ ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ ወደ ካዛብላንካ የሚያርገው የጭነት በረራ በሰሜን አፍሪካ የመጀመሪያው መሆኑን የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ፖሊስና የብሪታኒያ ብሔራዊ የወንጀል ኤጀንሲ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ Mikias Ayele Dec 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እና የብሪታኒያ ብሔራዊ የወንጀል ኤጀንሲ በወንጀል መከላከል ዙሪያ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡ በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ ልዑክ በብሪታኒያ የሥራ ጉብኝት አድርጓል፡፡ ከጉብኝቱ…