Fana: At a Speed of Life!

አቶ ቀጀላ መርዳሳ ከአሜሪካ ኤምባሲ ምክትል ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጀላ መርዳሳ ከአሜሪካ ኤምባሲ ምክትል ሃላፊ ጎንዲልን ዌንዲ ግሪን ጋር በቅርጫት ኳስ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የቅርጫት ኳስ ስፖርት ከተጀመረ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ቢሆንም በአሁኑ…

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይና ትዕግስት አሰፋ የአመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት እጩ ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ እና አትሌት ትዕግስት አሰፋ የአመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት እጩ  ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ፡፡ የአለም አትሌቲክስ የ2023ቱ የዓመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት የ11 እጩዎችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ ውድድር የ10 ሺህ…

ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በሳይንስ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉበት አግባብ ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ከሳዑዲ አረቢያ የዲጂታል አስተዳደር ባለስጣልጣን ገዢ አህመድ…

የዓለም ምግብ ፕሮግራም በጋዛና ዌስት ባንክ የሰብዓዊ ድጋፍ ኮሪደሮችን ለማስከፈት ስራ መጀመሩን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርድት የአለም ምግብ ፕሮግራም በጋዛ እና ዌስት ባንክ የሰብዓዊ ድጋፍ ኮሪደሮችን ለማስከፈት ስራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ የእርዳታ ኮሪደሩ ሲከፈት የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነት በሚካሄድባቸው የጋዛ ሰርጥ እና ዌስት ባንክ…

የእንግሊዝ ንጉሳዊ ቤተሰብ አባል ሶፊ ሄሌን ራይስ ጆንስ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ንጉሳዊ ቤተሰብ አባል ሶፊ ሄሌን ራይስ ጆንስ ዛሬ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕን ጎብኝተዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰውና ሌሎች የአየር መንገዱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች  ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ይፋ ሆነዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በሳምንቱ በተደረጉ ጨዋታዎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር…

👉 የተሰበረውን በመጠገን፣ ልዩነቶቸን በማጥበብ፣ የተጣመመውን በማቃናት እና ስህተቶችን በማረም ሀገርን በማይናወጥ መሰረት ልናፀና ይገባል፣ 👉 ቆም ብለን የመጣንበትን መንገድ ገምገመን ያተረፍንበትን በማጠናከር የከሰርንበትን ደግሞ ማስተካከል ይኖርብናል፣ 👉 ያደጉ የምንላቸው ሀገራት ዛሬ ላይ…

አሜሪካ ጦሯን ወደ እስራኤል ማስጠጋቷ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በደቡባዊ እስራኤል ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ አሜሪካ ጦሯን ወደ እስራኤል ማስጠጋቷ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካ ብሄራዊ ደህንነት እንዳስታወቀው÷ የሃማስን ጥቃት ተከትሎ ዋሺንግተን  የአውሮፕላን ተሸካሚዎችን፣ መርከቦች እና ተዋጊ ጄቶችን ወደ…

በፕሪሚየርሊጉ ቶተንሃም ፣ ቼልሲ እና  ማንቼስተር ዩናይትድ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ቶተንሃም ፣ ቼልሲ  ማንቸስተር ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፏል፡፡ በምሳ ሰዓት ከሜዳው ውጭ ሉተን ታውንን የገጠመው ቶተንሃም በሚኪ ቫንዴቬን ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም…

ማዕከላዊ እዝ ስኬታማ ግዳጁን በብቃት እያስቀጠለ ነው- ጄኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማዕከላዊ እዝ እየፈፀመ የመጣውን ስኬታማ ግዳጅ በላቀ ብቃት እያስቀጠለ ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ ገለጹ፡፡ ጀኔራል አበባው ከማዕከላዊ እዝ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በግዳጅ አፈፃፀም ዙሪያ…