Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ትብብር አጠናክራ መቀጠል እንደምትፈልግ ገልጻለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳር ይቬጀኒ ተርኺኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ሞሮኮ ለመጀመያ ጊዜ በሀገር ውስጥ የተሰራውን መኪና ለሽያጭ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሮኮ ኒኦ ሞተርስ በተባለው የሀገር ውስጥ መኪና አምራች ኩባንያ የተገጣጠመውን መኪና ለሽያጭ አቅርባለች፡፡ በተያዘው ወር ይፋ የሆነው ይህ መኪና ከደቡብ አፍሪካው ሪኖልት መኪና እና ከቻይና የመኪና ብራንዶች ጋር ይወዳደራል ነው የተባለው፡፡…

አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የቀድሞ ኮንግረስ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ከአሜሪካ የቀድሞ ኮንግረስ አባል ኤዶልፈስ ታውን እና ከውጭ ግንኙነት ኮሚቴ አባሉ ግሪጎሪ ሚክስ ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደሩ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት÷ ከቀድሞ የኮንግረስ አባላት…

ኢትዮጵያ በሴቶች ላይ የሚሰሩ ሁለት ዓለም አቀፍ የሙያ ማህበራትን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ‘ውመን ኢን ኒውክሌር ግሎባል እና ውመን ኢን ኒውክሌር አፍሪካ’ የተሰኙ ሁለት ዓለም አቀፍ የሙያ ማህበራትን ተቀላቀለች፡፡ በአስዋን ግብፅ እየተካሄደ በሚገኘው ‘ዊን ግሎባል ኮንፈረንስ’ ኢትዮጵያ የተቋማቱ አባል እንድትሆን ባቀረበችዉ ጥይቄ…

መንግስት ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦቱን ለመቀጠል መወሰኑን በደስታ ይቀበለዋል -አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ለመቀጠል ያሳለፈውን ውሳኔ በደስታ እንደሚቀበለው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮነን ተናገሩ፡፡ አቶ…

15 ኪሎ ግራም የሚመዝን ግዙፍ ስኳር ድንች መመረቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ኩርሙክ ወረዳ 15 ኪሎ ግራም የሚመዝን ግዙፍ ስኳር ድንች መመረቱ ተገለፀ፡፡ ስኳር ድንቹ በወረዳው ሁሸር ጉማ ቀበሌ  ከአንድ አርሶ  አደር ማሳ ላይ የተመረተ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ስኳር ድንቹ በክልሉ…

የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ለስደት ተመላሾች ማቋቋሚያ የሚውል የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ለስደት ተመላሾች ማቋቋሚያ የሚውል የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ድጋፉ ከሳዑዲ አረቢያ የሚመለሱ 18 ሺህ በላይ ዜጎችን ለመቀበል እና በመጠለያ ለሚያርፉ ተመላሾች ሰብዓዊ ድጋፎችን ለመስጠት…

በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራርን በመከተል የጦር መሳሪያ ዝውውርን ሥርዓት ማስያዝ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር መሣሪያ ዝውውር አዋጅን ተግባራዊ በማድረግና በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራርን በመከተል የጦር መሳሪያ ዝውውርን ሥርዓት ማስያዝ እንደሚገባ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ተናገሩ፡፡ በፌዴራል ፖሊስ ዋናው መሥሪያ ቤት የጦር…

የቻይና ኢንዱስትሪና ንግድ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የኢንዱስትሪ እና ንግድ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ በብረት እና ግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል፡፡ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሚ÷ከ17 የቻይና ኢንተርፕራይዞች ከተወጣጡ የቻይና የኢንዱስትሪ እና…

ኢትዮጵያና ቻይና በትምህርት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከቻይና የትምህርት ሚኒስትር ሁዋይ ጂንፔንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ባለው የሁለትዮሽ የትምህርት ትብብር ላይ በስፋት መክረዋል፡፡ ሀገራቱ በትምህረት ዘርፍ…