Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 1 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ለ2016 አዲስ ዓመት ለመላ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ። የኢትዮጵያውያንን አዲስ ዓመት በማስመልከት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሆቴሉን በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ማረፊያ እንዲሆን ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሞሮኮ የሚገኘው የግል ሆቴሉ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ማረፊያ እንዲሆን ፈቅዷል፡፡ ቶክ ስፖርት እንዳስነበበው÷ በሞሮኮ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው ከተሰማ በኋላ ፖርቹጋላዊው የእግርኳስ ኮከብ በማራካሽ የሚገኘው…

ሽመልስ በቀለ መቻልን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀገር ውጭ በተለያዩ ሀገራት ክለቦቸ ለ10 ዓመታት ሲጫወት የቆየው ሽመልስ በቀለ ለመቻል ፈርሟል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑ ቁልፍ ተጫዋች ከዘጠኝ ዓመታት በፊት ወደ ግብፅ ያመራ ሲሆን÷ በግብፅ ለሚገኙ ሶስት የተለያዩ ክለቦች መጫዎች ችሏል፡፡…

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመሆን የአብሮነት ቀንን እያከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመሆን የአብሮነት ቀንን በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ እያከበረ ይገኛል። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ÷ በአብሮነት የቀደሙ አባቶቻችን…

የሰው ሰራሽ አስተውሎት ተመራማሪ ኢትዮጵያውያኑ በታይም መፅሔት ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት ሴት ኢትዮጵያውያን በአሜሪካው ታይም መፅሔት የፈረንጆቹ 2023 ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ ተካተዋል።  በታዋቂው መፅሔት ዓለም ላይ በተፅዕኖ ፈጣሪነት የተካተቱት ኢትዮጵያዊቷ ተመራማሪ አበባ ብርሃኔ እና ትምኒት ገብሩ (ዶ/ር)…

1 ሺህ 900 ዓመታትን ያስቆጠሩ የጥንት ሮማውያን ወታደሮች መገልገያ ቁሶች በእስራኤል ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 900 ዓመታትን ያስቆጠሩ የጥንት ሮማውያን ወታደሮች ይጠቀሙባቸው የነበሩ ቁሶች በእስራኤል ዋሻዎች መገኘታቸው ተገለፀ፡፡ የእስራኤል ጥንታዊ ቅርሶች ባለሥልጣን እንዳስታወቀው÷ አርኪኦሎጂስቶች በእስራኤል ሙት ባህር ዳርቻ አካባቢ በሚገኝ ዋሻ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከግብፅ አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከግብፅ አቻው ጋር ዘሬ ምሽት ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ አስቀድሞ ከአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ውጪ መሆኑን ያረጋገጠው ብሔራዊ ቡድኑ÷ መርሐ ግብሩን ለማከናነወን ከቀናት በፊት ካይሮ መግባቱ ይታወሳል፡፡…

የኢትዮ-ሶማሊያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ጉባዔ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮ-ሶማሊያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ጉባዔ በሞቃዲሾ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን÷የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ  ሕዝቦች በቋንቋ፣ ባህል እና ሌሎች እሴቶች …

የ2023ቱ የባሎንዶር ኮከብ ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023ቱ የባሎንዶር ኮከብ ተጫዋቾች ዝርዝር ትላንት ምሽት ይፋ ተደርጓል፡፡ 30 ተጫዋቾች በቀረቡበት የባሎዶር የኮከቦች ዕጩ ዝርዝር ውስጥ የአምስት ጊዜ አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፈረንጆቹ 2003 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ አለመካተቱ ተገልጿል፡፡…

የተሻለ አገልግሎት በመስጠት የህብረተሰቡን ፍላጎት ለማሟላት ተዘጋጅተናል – የአፋር የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቋማቸው የተሻለ አገልግሎት በመስጠት የህብረተሰቡን ፍላጎት ለማሟላት መዘጋጀታቸውን በአፋር ክልል የሚገኙ የተለያዩ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሃላፊዎች ተናገሩ። በክልሉ የአገልጋይነት ቀን "ኢትዮጵያን እናገልግል" በሚል መሪ ሐሳብ…