ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ጦሯን ወደ እስራኤል ማስጠጋቷ ተሰማ Mikias Ayele Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በደቡባዊ እስራኤል ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ አሜሪካ ጦሯን ወደ እስራኤል ማስጠጋቷ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካ ብሄራዊ ደህንነት እንዳስታወቀው÷ የሃማስን ጥቃት ተከትሎ ዋሺንግተን የአውሮፕላን ተሸካሚዎችን፣ መርከቦች እና ተዋጊ ጄቶችን ወደ…
ስፓርት በፕሪሚየርሊጉ ቶተንሃም ፣ ቼልሲ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ድል ቀንቷቸዋል Mikias Ayele Oct 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ቶተንሃም ፣ ቼልሲ ማንቸስተር ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፏል፡፡ በምሳ ሰዓት ከሜዳው ውጭ ሉተን ታውንን የገጠመው ቶተንሃም በሚኪ ቫንዴቬን ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም…
ስፓርት ማዕከላዊ እዝ ስኬታማ ግዳጁን በብቃት እያስቀጠለ ነው- ጄኔራል አበባው ታደሰ Mikias Ayele Oct 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማዕከላዊ እዝ እየፈፀመ የመጣውን ስኬታማ ግዳጅ በላቀ ብቃት እያስቀጠለ ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ ገለጹ፡፡ ጀኔራል አበባው ከማዕከላዊ እዝ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በግዳጅ አፈፃፀም ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በሁሉም የግብርና ልማት መስኮች ይሳተፋል- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Mikias Ayele Oct 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በግብርና ልማት ስራዎች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በሁሉም የግብርና ልማት መስኮች ላይ የሚሳተፍ መሆኑን ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሕንድ በጎርፍ አደጋ የ 56 ሰዎች ሕይወት አለፈ Mikias Ayele Oct 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምሥራቅ ሕንድ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ56 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ በተጨማሪም 16 የሕንድ ወታደሮችን ጨምሮ ከ100 በላይ ዜጎች የገቡበት አልታወቀም ተብሏል፡፡ አደጋው የተከሰተው ከባድ ዝናብ መጣሉን ተከትሎ የሂማሊያ ባሕር ጠርዝ…
ቢዝነስ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር 77 በመቶ የሚሆነው የወረቀት ፍላጎትን በሀገር ውስጥ መሸፈኑን ገለጸ Mikias Ayele Oct 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ውስጥ ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች ማምረት በመቻሉ 77 በመቶ የሚሆነው የወረቀት አቅርቦት ፍላጎትን መሸፈን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች አምራች ኢንዱስትሪዎችን ችግር ለመፍታት ያለመ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኖርዌያዊው ደራሲ ጆን ፎሴ በስነ ፅሁፍ ዘርፍ የኖቤል ሽልማትን አሸነፈ Mikias Ayele Oct 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኖርዌያዊው ደራሲ ጆን ፎሴ የ2023ቱን የስነ ፅሁፍ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት አሸንፏል፡፡ ደራሲው መናገር የማይችሉ ሰዎች በድምጽ ሊገነዘቧቸው የሚችሉ የፈጠራ ተውኔቶችን በመፃፉ ነው በዘርፉ የኖቤል ሽልማትን ማሸነፍ የቻለው፡፡ የዘርፉ አወዳዳሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኢሬቻ በዓል ተከብሮ እስኪጠናቀቅ ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ Mikias Ayele Oct 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ከነገ ዓርብ ቀን 8 ሰዓት ጀምሮ ተከብሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ መስከረም 26 ቀን 2016 ዓ.ም የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል የቱሪዝም ብራንድና አርማ የክልሉን የቱሪዝም ዘርፍ ለማስተዋወቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል -ኦርዲን በድሪ Mikias Ayele Oct 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል የቱሪዝም ብራንድና አርማ የክልሉን የቱሪዝም ዘርፍ ለማስተዋወቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት “ሀረር ህያዊቷ ሙዚየም"…
የሀገር ውስጥ ዜና ድርቅ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የሰብዓዊ ድጋፍ ስራዎቸ እየተከናወኑ ነው – ኮሚሽኑ Mikias Ayele Oct 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የሰብዓዊ ድጋፍ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የፌዴራል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማሪያም ገለጹ። ኮሚሽነሩ በተለይም በአማራና…