የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በይፋ ስራውን ጀመረ Mikias Ayele Aug 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በይፋ ስራውን ጀመረ፡፡ ቦርዱ በዛሬው እለት ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ እዝ አባላት ጋር የተወያየ ሲሆን በቀጣይ ቀናትም የመስክ ምልከታ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡ በመድረኩም የአስቸኳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመከላከል በዘርፉ ያለውን ኢንቨስትመንት ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ Mikias Ayele Aug 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል የምታደርገው ጥረት ስኬታማ እንዲሆን የአፍሪካ ሀገራት ለዘርፋ የሚያደርጉትን ኢንቨስትመንት ማስፋት እንዳለባቸው የአፍሪካ ህብረት ገለፀ፡፡ የህብረቱ የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የብሉ ኢኮኖሚና የዘላቂ ልማት…
ስፓርት በአለም ዋንጫው እንግሊዝ ለፍፃሜ ደርሳለች Mikias Ayele Aug 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች አለም ዋንጫ እንግሊዝ አስተናጋጇን አውስትራሊያን 3 ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለፍፃሜ ደርሳለች፡፡ ለእንግሊዝ ኤላ ቶኒ፣ ላውረን ሄምፕ እና አሌሲያ ሩሶ ጎሎችን ሲያስቆጥሩ የአውስትራሊያን ብቸኛ ጎል ሳም ኬር አስቆጥራለች፡፡ የእንግሊዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፍ የሙስሊም ሊግ ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፍ የሙስሊም ሊግ ዋና ጸሃፊ ሙሃመድ ቢን አብደል ከሪም አል ኢሳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሐይማኖት መቻቻል፣ በሰላም እና ሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር የተጠረጠሩ 387 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Mikias Ayele Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ተሳትፈዋል የተባሉ 387 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ በሀገሪቱ ቀደም ሲል 521 ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ወንጀሎች…
ስፓርት አል ሂላል ኔይማርን ለማስፈረም ከፔ ኤስ ጂ ጋር መስማማቱ ተገለፀ Mikias Ayele Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲው ክለብ አል ሂላል ኔይማር ጁኒየርን ለማስፈረም ከፈረንሳዩ ክለብ ፓሪሴንት ዥርመን ጋር ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ የሁለቱ ክለብ አመራሮች በተጫዋቹ ዝውውር በመርህ ደረጃ ስምምነት ላይ የደረሱ ሲሆን ፒ ኤስ ጂ ከብራዚላዊው ኮከብ ዝውውር 86…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ደመቀ አጥናፉ ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የልማት አጋርነት አስተዳደር ረዳት ፀሀፊ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደመቀ አጥናፉ ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የልማት አጋርነት አስተዳደር ረዳት ፀሀፊ ከሆኑት አቢላሻ ጆሺ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው የህንድ ቴክኒካል እና ኢኮኖሚ ትብብር ፕሮግራምን በኢትዮጵያ ማጠናከር በሚቻልበት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ ወርቃማውን የወጣትነት አቅም ለልማት መጠቀም ይገባል አሉ Mikias Ayele Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሐመድ ወርቃማውን የወጣትነት ዕድሜ እና አቅም በተገቢው መንገድ ለልማት መጠቀም እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ በዓለም ለ23ኛ በኢትዮጵያ ለ20ኛ ጊዜ የተከበረው ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ዛሬ በሶማሌ ክልል አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሩህ አይሲቲ ውድድር ተጠናቀቀ Mikias Ayele Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስራና ክህሎት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ለ11 ቀናት ሲካሄድ የነበረው ብሩህ አይሲቲ የስራ ሀሳብ ውድድር በዛሬው እለት ተጠናቋል። ውድድሩ ከመላ ሀገሪቱ የተሰባሰቡ ወጣቶች ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት የቢዝነስ አመራርን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የመጽሐፍት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የትምህርት ዘመን የተማሪዎችን መጽሐፍት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ እየሠራ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ሙሴ ጋጂት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ…