Fana: At a Speed of Life!

የዋግነር ቡድን መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን እና የቡድን አጋሮቹ በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የሚገኘው የዋግነር ቡድን መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን እና የቡድን አጋሮቹ በአውሮፐላን አደጋ ህይወታቸው ማለፉን መገናኛ ብዘሁን እየዘገቡ ነው፡፡ የሩሲያ አቪየሽን ባለስልጣናትን ጠቅሶ ቢቢሲ እንደዘገበው የታጣቂው ዋግነር ቡድን መሪው የቭጌኒ…

የ5ሺህ ሜትር የአትሌቶች ለውጥ ውሳኔ ውጤት ለማምጣት ያለመ ነው – ፌዴሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ5ሺህ ሜትር የአትሌቶች ለውጥ ውሳኔ ውጤት ለማምጣት ታሰቦ የተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ በ5ሺህ ሜትር አትሌት ጥላሁን ሀይሌ ተቀንሶ በምትኩ አትሌት በሪሁ አረጋዊ እንዲሮጥ መወሰኑን ተከትሎ አትሌት ጥላሁን ሀይሌ…

ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የዛምቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የዛምቢያ አምባሳደር ሮዝ ሳካላ ጋር ተዋያይተዋል፡፡ በዚህ ወቅት ሚኒስትሩ ÷ በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና እና ስርዓተ-ምግብን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ…

11ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐ-ግብር ጳጉሜን 5 ቀን ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐ-ግብር ጳጉሜን 5 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት አስታወቀ። ዘንድሮ ለ11ኛ ጊዜ በሚካሄደው የበጎ ሰው ሽልማት 27 ዕጩዎች ለመጨረሻ ዙር መቅረባቸው ተገልጿል። ሽልማቱ በመምህርነት፣…

አትሌት ሃብታሙ ዓለሙ እና ወርቅነሽ መለሰ የ800 ሜትር ማጣሪያውን አለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሃብታም ዓለሙ እና አትሌት ወርቅነሽ መለሰ በ800 ሜትር ማጣሪያ በተለያየ ምድብ 1ኛ እና 3ኛ ሆነው በማጠናቀቅ ለግማሽ ፍጻሜው አልፈዋል፡፡ ትዕግስት ግርማ ከምድቧ 6ኛ ሆና ማጣሪያውን በማጠናቀቋ ወደ ቀጣዩ ዙር ሳታልፍ ቀርታለች፡፡

አቶ እንዳለው መኮንን ከዩናይትድ ኪንግደም ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 16፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ እንዳለው መኮንን ከዩናይትድ ኪንግደም ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ዩናይትድ ኪንግደም ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ጥረት እና ብሔራዊ የጥራት መሰረተ…

ለአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች መኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የየኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች መኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ኮሚሽኑ አንቴክስ ከተባለው ቴክስታይል አምራች ኩባንያ ጋር ነው ስምምነቱን የተፈራረመው፡፡ አምራች ኩባንያው አቅምን…

ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ በሪፐብሊካን ፓርቲ ፕሬዚዳንታዊ ክርክር እንደማይሳተፉ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ የሪፐብሊካን ፕሬዚዳንታዊ ክርክር ላይ እንደማይቀርቡ ገልፀዋል፡፡ መንበረ ስልጣናቸውን ለጆ ባይደን አስረክበው ከነጩ ቤተ መንግስት ከተሰናበቱ በኋላ በተለያዩ ጉዳዮች ሲወንጀሉ የቆዩት የ77…

በአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናው ኢትዮጵያ በሜዳሊያ ሰንጠረዥ 3ኛ ደረጃን ይዛለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ ባለው 19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ባለፉት ሁለት ቀናት በተደረጉ ውድድሮች ኢትዮጵያ በ4 ሜዳሊያዎች 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ እስካሁን በተደረጉ ውድድሮች አሜሪካ በ3 ወርቅ፣ 2 ነሃስ እና በአንድ ብር…

አፍሪካ በአየር ንብረት ለውጥ የምታከናውነውን ስራ ሀገራት ሊደግፉ ይገባል – ሱልጣን ቢን አህመድ አል ጃቢር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቀነስ የምታከናውነውን ስራ የበለጸጉ ሀገራት በፋይናንስ መደገፍ አለባቸው ሲሉ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የኢንዱስትሪና የላቀ ቴክኖሎጂ ሚኒስትር እና የኮፕ-28 ፕሬዚዳንት ሱልጣን ቢን አህመድ አል ጃቢር ገለጹ።…