የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከተለያዩ ክልሎች የካቢኔ አባላት ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jul 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በክረምት በሚከናወኑ ዘርፈ-ብዙ የልማት ሥራዎች ዙሪያ ከሐረሪ፣ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦችና ሲዳማ ክልሎች የካቢኔ አባላት ጋር ምክክር አካሄዱ፡፡ ውይይቱ በዋናነት በክረምቱ ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ ከሀረሪ ክልል ዳያስፖራዎች ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jul 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ ከተለያዩ የአለም ሀገራት ከተውጣጡ የሀረሪ ዳያስፖራዎች ጋር በካናዳ ቶሮንቶ ተወያይተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ኦርዲን በድሪ ÷ውይይቱ በርካታ ብዥታዎችን ያጠራንበት እና በዋና ዋና ሀገራዊ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካዊያንም ካለፉት ችግሮቻችን ተምረን ጥቅም ላይ ያልዋለውን ጉልበት ወደ ሃብት መቀየር ይገባናል-ሙፈሪሃት ካሚል Mikias Ayele Jul 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካዊያንም ካለፉት ችግሮቻችን ተምረን ጥቅም ላይ ያልዋለውን ጉልበት ወደ ሃብት መቀየር ይገባናል ሲሉ የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ የአፍሪካ የሥራ ፎረም የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት (AfCFTA)…
የሀገር ውስጥ ዜና አየርመንገዱ ከእንግሊዙ የአውሮፕላን ሞተር አምራች ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራረመ Mikias Ayele Jul 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከእንግሊዙ ሮልስ ሮይስ የአውሮፕላን ሞተር አምራች ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጣይ ለሚረከባቸው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን ሞዴል ሞተሮች አጠቃላይ የሰርቪስ አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በእሳት አደጋው የተቃጠለው የገበያ ማዕከል ዳግም እስከሚገነባ በጊዜያዊነት የገበያ ማዕከል ይቋቋማል- ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ Mikias Ayele Jul 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእሳት አደጋው የተቃጠለው የገበያ ማዕከል ዳግም እስከሚገነባ በጊዜያዊነት የገበያ ማዕከል እንደሚቋቋም የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ገለፁ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ በጅግጅጋ ከተማ የገበያ ማዕከል የደረሰውን የእሳት ቃጠሎ አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የበለጠ እንዲጠናከር አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Jul 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጣቶች ዘንድ ባህል እየሆነ የመጣው በጎ ፈቃድ አገልግሎት የበለጠ እንዲጠናከር ከተማ አስተዳደሩ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ ። በጎነትን በማጠናከር የኢትዮጵያን ከፍታ እናረጋግጣለን በሚል መሪ ሃሳብ ከተማ አቀፍ…
ስፓርት ባህርዳር ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና የመጨረሻ ጨዋታቸውን በድል አጠናቀቁ Mikias Ayele Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። ቀደም ብሎ ከወላይታ ዲቻ ጋር የተጫወቱት የጣና ሞገዶቹ ባህር ዳር ከተማ በአደም አባስ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሱ ባንኮች የስራ እድል ፈጠራ እና የኢንቨስትመንት ስራዎችን እንዲደግፉ ተጠየቀ Mikias Ayele Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሱ የመንግስትና የግል ባንኮች የስራ እድል ፈጠራ እና የኢንቨስትመንት ስራዎችን እንዲደግፉ ተጠየቀ። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሞሀመድ በክልሉ አገልግሎት ከሚሰጡ የመንግስትና የግል ባንኮች ጋር ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ሱዳን ሊሻገር የነበረ አደንዛዥ እፅ፣ የዝሆን ጥርስ፣ ደረቅ ጫት እና ነዳጅ ተያዘ Mikias Ayele Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሱዳን ሊሻገር የነበረ አደንዛዥ ዕፅ፣ የዝሆን ጥርስ፣ ደረቅ ጫት እና ነዳጅ በሑመራ ከተማ፣ ዲማ ፣ ባዕከር እና ራዊያን ኬላ ተያዘ፡፡ መነሻውን ሻሸመኔ ያደረገ እና ወደ ሱዳን ሊሻገር የነበረ 22 ማዳበሪያ ሐሽሽ እንዲሁም መነሻውን አዲስ አበባ…
ቴክ ትራንሽን ማኑፋክቸሪንግ የካሞን 20 ሲሪየስ ሞዴል ስልክን አስተዋወቀ Mikias Ayele Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትራንሽን ማኑፋክቸሪንግ (ቴክኖ ሞባይል) የካሞን 20 ሲሪየስ ሞዴል ስልክን በኢትዮጵያ አስተዋወቀ ። ኩባንያው በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተዋወቀው ካሞን 20 ሲሪየስ ሞዴል ስልክ ዘመናዊና የዓለም የሞባይል ቴክኖሎጂ ዕድገትን የሚያሳይ ነው…