Fana: At a Speed of Life!

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለጤና መስክ  ተማሪዎች የመውጫ ፈተና  መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰመራ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ2015 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለጤና መስክ  ተማሪዎች  መስጠት ጀምሯል። የመውጫ ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ በቀጥታ በበይነ መረብ ከማዕከል እየተሰጠ ሲሆን ÷የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ…

ኢትዮጵያ እና ፖላንድ የታክስ ትብብር ሰምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፖላንድ የታክስ ትብብርን ማጠናከር የየሚያስችል ምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በስምምነቱ መሰረት የሑለቱ ሀገራት የታክስ ትብብር ፕሮግራሙ ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት ተግበራዊ እንደሚደረግ ነው የተገለፀው፡፡ ስምምነቱ በተለይም የገንዘብ…

የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር ነው-አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር እና በሰላማዊ መንገድ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ገለፁ፡፡ የቢሮ ኃላፊው በበጀት ዓመቱ የሰላምና የልማት ጉዳዮችን በተመለከተ መግለጫ…

የምድራችን የምንጊዜም ‘አዛውንቱ’ ውሻ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖርቹጋል የሚገኘው ‘ቦቢ’ የተባለው የ31 ዓመቱ ውሻ በእድሜ ትልቁ ውሻ በመሆን በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ስሙ ሰፍሯል። ውሻው በፖርቹጋል ‘ራፌይሮ ዶ አሌንቲዮ’ የሚል ስያሜ ከተሰጣቸው የውሻ ዝርያዎች የተገኘ ሲሆን እነዚህ ውሻዎች አማካይ…

አርባ ምንጭ ከተማ ወደ ታችኛው ሊግ ወርዷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አርባ ምንጭ ከተማ ወደ ታችኛው ሊግ የወረደ ሶስተኛው ቡድን ሆኗል፡፡ አርባ ምንጭ ከተማ እና ሃዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ያደረጉት ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም አርባ ምንጭ ከተማ…

ናሚቢያ የዲጅታል ግብይትን የሚቆጣጠር ህግ አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ናሚቢያ የዲጅታል ግብይትን (ክሪፕቶከረንሲን) የሚቆጣጠር ህግ በብሄራዊ ምክር ቤቷ ማፅደቋን አስታውቃለች፡፡ ውሳኔው በሀገሪቱ የሚፈፀሙትን  የዲጅታል ግብይቶች በህግ ማዕቀፍ ውስጥ በማካተት  ህጋዊ መሰረት ለማስያዝ  እና ለመቆጣጠር ያለመ ስለመሆኑ…

የማህበረሰቡን ችግር በተገቢ ሁኔታ ለመቅረፍ  ግብርን በአግባቡ መሰብሰብ ያስፈልጋል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር/ ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች መቅረፍ ሚቻለው ግብርን በአግባቡ መሰብሰብ ሲቻል ነው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር/ ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የታክስ እና ጉምሩክ ሕግ ተገዥነትና የደረጃ…

የዓለም ጤና ድርጅት አስከፊ የአየር ንብረት ለውጥ ሊያጋጥም እንደሚችል አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በዓለማችን ላይ አስከፊ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ሊያጋጥም እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፡፡ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ቴድሮስ አድሃኖም፥ በፈረንጆቹ 2023 አስከፊ የአየር ንብረት ለውጦች ተባብሰው መቀጠላቸውን እና በተያዘው…

ዶክተር ሊያ ታደሰ ከቻይና ጤና ቢሮ ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከቻይና ሀናን ግዛት ጤና ቢሮ ከመጡ የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ÷ የጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል  እንዲጠናከር አስፈላጊው ክትትልና ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን በውይይታቸው ወቅት ገልጸዋል፡፡…

የግሉ ዘርፍ የአየር ንብረት ለዉጥን የሚቋቋም ኢንቨስትመንቶች ላይ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለዉጥን የሚቋቋሙና በዘርፉ ያሉ መልካም ዕድሎችን መጠቀም የሚያስችሉ ኢንቨስትመንቶች ላይ የግሉ ዘርፍ እንዲሳተፍ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ “የግሉ ዘርፍ የአየር ንብረት ለዉጥን በመከላከልና የኢንቨስትመንት ዕድሎችን…