ለሽብር ተግባር 50 የእጅ ቦምብና 58 የቦምብ ፊውዝ ይዘው ሲንቀሳቀሱ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ተግባር የሚውል 50 የእጅ ቦምብና 58 የቦንብ ፊውዝ ይዘው ሲንቀሳቀሱ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡
የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ከሰዓት በኋላ በነበረው ቀጠሮ የፌዴራል ፖሊስ…