የሀገር ውስጥ ዜና የ65 አመት እድሜ ባለፀጋዋ ተመራቂ Mikias Ayele Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መምህርት የማርያምወርቅ ፀጋዬ ይባላሉ፤ ለረጅም አመታት በመምህርነት ሲያገለግሉ መቆየታቸውንም ይናገራሉ። መምህርት የማርያምወርቅ ዛሬ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ ከተመረቁት መካከል አንደኛዋ ናቸው። እኒህ እናት ለረጅም አመት…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 8 ሺህ 642 ተማሪዎችን አስመረቀ Mikias Ayele Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ መርሐ ግብር ያስተማራቸውን 8 ሺህ 642 ተማሪዎች አስመረቀ። ከተመራቂዎቹ መካከል 5 ሺህ 121 በመጀመሪያ ዲግሪ ፣ 3 ሺህ 221 በሁለተኛ ዲግሪ እና 300 ተማሪዎች ደግሞ በሶስተኛ ዲግሪ ተመራቂዎች መሆናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከ3 ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈራረመ Mikias Ayele Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን እውን ለማድረግ የሚያስችል የጋራ ግብረ ኃይል ለማቋቋም ከሦስት ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ድርጅቶቹ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ ሱሚቶሞ ኮርፖሬሽን እና የጃፓን ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 652 ሺህ ሄክታር መሬት በሩዝ ተሸፍኗል Mikias Ayele Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እስከአሁን 652 ሺህ ሄክታሩ በሩዝ መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በክልሉ ከሁለት ዓመታት በፊት ከ6 ሺህ ሄክታር በታች የተጀመረው የሩዝ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ፍፁም አሰፋ ከግሎባል ግሪን ግሮውዝ ተወካይ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ከግሎባል ግሪን ግሮውዝ የኢትዮጵያ ተወካይ ሚስተር ዳንኤል ኦግቦንያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖን ለመቋቋም የወሰደቻቸውን የፖለቲካ ቁርጠኝነት እና…
ስፓርት ቤንጃሚን ሜንዲ ዳግም ወደ እግር ኳስ ተመልሷል Mikias Ayele Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የማንቼስተር ሲቲ ተካላካይ ቤንጃሚን ሜንዲ ከፍርድቤት እንግልት በኋላ ዳግም ወደ እግር ኳስ ተመልሷል፡፡ በዚህ ክረምት ወር ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ያለው ኮንትራት የተጠናቀቀው ሜንዲ ከቀናት በፊት በፈረንሳይ ሊግ ዋን ለሚገኘው ሎሬንት ክለብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ከእስራኤል ፓርላማ አባል ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ከእስራኤል ፓርላማ አባል (ክኔሴት) ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ኢትዮጵያ እና እስራኤል ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ታሪካዊ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት እንዳላቸው በውይይቱ ላይ የጠቀሱት አምባሳደር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራቅ ለኢራን የኤሌክትሪክ ክፍያ እንድትፈፅም የሚያስችል የስምምነት ህግ አሜሪካ አፀደቀች Mikias Ayele Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራቅ ለኢራን የኤሌክትሪክ ክፍያ እንድትፈፅም የሚያስችል የስምምነት ህግ ማፅደቋን አሜሪካ አስታውቃለች፡፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የኢራቅን ብሄራዊ ደህንነት የሚመለከቱ እና ለ120 ቀናት ይቆያሉ የተባሉ የህግ ማዕቀፎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርና የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ Mikias Ayele Jul 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርና የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በጅማ ዞን ማና ወረዳ አረንጓዴ አሻራቸውን ያኖሩት የኢንፎርሜሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕብረት ከተነሳን ወርቃማ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያግደን ምድራዊ ሃይል የለም – አቶ አደም ፋራህ Mikias Ayele Jul 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረት ስንቆም ከባድ ሚመስለውን ነገር ማሳካት እጅግ ቀላል ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በዛሬው ዕለት በስኬት የተጠናቀቀውን በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር…