ዓለምአቀፋዊ ዜና ኔቶ በታሪኩ ትልቅ ያለውን የአየር ልምምድ ሊያደርግ ነው Mikias Ayele Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) በታሪኩ ትልቅ ያለውን የአየር ልምምድ በጀርመን ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የአየር ልምምዱ የሩሲያን ጦር ለመመከት ያለመ ስለመሆኑ ነው የተገለፀው፡፡ ከ74 ዓመታት በኋላ በሚደረገው በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አምንቴ(ዶ/ር) በአፋር ክልል የእንስሳት መኖ ልማት ስራን ጎበኙ Mikias Ayele Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አምንቴ(ዶ/ር) በአፋር ክልል የእንስሳት መኖ ልማት ስራን በክልሉ ገቢ ረሱ ዞን ተገኝተው ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ በክልሉ እየተከናወነ የሚገኘው እንስሳት መኖ ልማት በሀገር ደረጃ እየተከሰተ ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ መዘጋጀቱ ተገለፀ Mikias Ayele Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ መዘጋጀቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል የታቀደ ሲሆን÷ እስካሁን ድረስ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ መዘጋጀቱ ነው የተገለፀው።…
ስፓርት የስድስት ሀገራት አትሌቶችን የሚያሳትፈው የአስመራ ማራቶን የፊታችን እሑድ ይካሄዳል Mikias Ayele Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ የስድስት ሀገራት አትሌቶችን የሚያሳትፈው የአስመራ ማራቶን በመጪው እሑድ እንደሚካሄድ የኤርትራ ባህልና ስፖርት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኤርትራ ባህልና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ዘመዴ ተክሌ ÷በውድድሩ መርሐ ግብር የወንዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ለኢትዮጵያ የ112 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች Mikias Ayele Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭትን ለመግታት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የሚውል ተጨማሪ የ112 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ በአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች የአስቸኳይ ጊዜ የኤች አይ ቪ ኤድስ ማገገሚያ እቅድ ፕሮግራም (ፔፕፋር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአማካይ 6 ነጥብ 1 በመቶ አድጓል – አቶ አህመድ ሽዴ Mikias Ayele Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 6 ነጥብ 1 በመቶ አማካይ እድገት ማስመዝገቡን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመደበኛ ስብሰባው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ የዛፓሪዢዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫን በተመለከተ አስጠነቀቀ Mikias Ayele Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዛፓሪዢዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ቀጣይነት ያለው የውሃ አቅርቦት ማግኘት እንደሚገባው ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ አሳሰበ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ እንደገለፁት፥ የአውሮፓ ትልቁ የአቶሚክ ሃይል ጣቢያ የሆነው ማመንጫው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንድ ቢሊዮን ዓመት እድሜ ያለው ፍጥረት ቅሪተ አካል መገኘቱን ሳይንቲስቶች ገለፁ Mikias Ayele Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድ ቢሊዮን ዓመት እድሜ ያለው ፍጥረት ቅሪተ አካል በሰሜን አውስትራሊያ አለቶች ላይ መገኘቱን ሳይንቲስቶች ገለፁ፡፡ የቅሪተ አካሉ ግኝት ዓለም ስለ ሰው ልጅ አመጣጥ ያለውን ግንዛቤ ሊቀይር ይችላል ነው የተባለው፡፡ ፕሮቶስትሮል ባዮታ የተባለው…
ስፓርት ሪያል ማድሪድ እና ቦሩሲያ ዶርትሙንድ በቤሊንግሃም ዝውውር ሲስማሙ ሊዮኔል ሜሲ ወደ አሜሪካ ሊያቀና ነው Mikias Ayele Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሪያል ማድሪድ እንግሊዛዊውን የቦሩሲያ ዶርትመንድ አማካይ ጁዲ ቤሊንግሃምን ለማስፈረም መስማማቱ ተሰምቷል። ሎስብላንኮዎች አማካዩን ለማስፈረም 113 ሚሊየን ፓውንድ የሚከፍሉ ሲሆን፥ ተጫዋቹም ስድስት አመታት የኮንትራት ውል እንደሚፈርም…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ስራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ስራ አስፈፃሚ ካርል ስካው ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፍን ላልተገባ አላማ በማዋል ያጋጠሙ ችግሮችን ቀጣይ የመፍትሔ…