የሀገር ውስጥ ዜና የካራማራው ጀግና ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ Mikias Ayele Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካራማራው ጀግና ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ቀብር ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት በቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል፡፡ በቀብር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች፣ ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶቻቸው ተገኝተዋል፡፡ ሻለቃ ባሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በህጋዊነት እንዲሸፈን ደላሎች ከመንግስት ተቋማት ጋር እንደሚመሳጠሩ ተገለፀ Mikias Ayele Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በህጋዊነት ተሸፍኖ እንዲካሄድ ደላሎች ከመንግስት ተቋማት ሰራተኞች ጋር እንደሚመሳጠሩ ታውቋል። በድርጊቱም የትምህርት ምዘና ውጤትን ከሚሸጡ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት እስከ ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ሰራተኞች ተሳታፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የግል ፋይናንስ ተቋማትን ለማነቃቃት ያለመ ፎረም ተካሄደ Mikias Ayele Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ድብልቅ ፋይናንስን” ተግባራዊ ለማድረግ እና የግል ፋይናንስ ተቋማትን ማነቃቃት የሚያስችል ፎረም በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው÷ፎረሙ በኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ በማሳተፍ እና ዘላቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሲዳማ የሆነ 7 ሚሊየን ሄክታር መሬትን ለማከም የኖራ እጥረት ተግዳሮት መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሲዳማነት የተጠቃን ሰባት ሚሊየን ሄክታር መሬት ለማከም የኖራ እጥረት ከፍተኛ ተግዳሮት መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር ኢያሱ ኤልያስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷በአሲዳማነት የተጠቃን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፅንፈኝነትንና አክራሪነትን በመከላከል አንድነታችንን ማፅናት ይገባናል – አቶ አብዱጀባር መሀመድ Mikias Ayele Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፅንፈኝነትንና አክራሪነትን በመከላከል አንድነት እና ሠላምን ማጽናት እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ ተናገሩ። የሐረሪ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ፣ በክልላዊና ሀገራዊ የፀጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በካራማራ ታንክ ማራኪው ጀግና ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Mikias Ayele Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካራማራው ጀግና አሊ በርኬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በ72 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ጀግናው አሊ በርኬ የቀድሞው የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባል የነበሩ ሲሆን ፥ እናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው Mikias Ayele Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት የዓመቱ አጋማሽ የድርድር መድረክ ላይ እየተሳተፈች ትገኛለች፡፡ በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፋዊ ስምምነት በየዓመቱ ሰኔ ወር ላይ የሚካሄድ ሲሆን÷ …
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እና በኩዌት መካከል ያለውን ግንኙነት በአዳዲስ መስኮች ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ Mikias Ayele Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በኩዌት መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት በአዳዲስ መስኮች ማሳደግ እንደሚገባ በኩዌት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሰይድ ሙሃመድ ገለጹ። በኩዌት የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሰይድ ሙሃመድ የሹመት…
ስፓርት ዝላታን ኢብራሂሞቪች ከእግርኳስ ራሱን አገለለ Mikias Ayele Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድናዊው አጥቂ ዝላታን ኢብራሂሞቪች በ41 ዓመቱ ራሱን ከእግርኳስ ዓለም ራሱን አግሏል፡፡ ግዙፉ አጥቂ በማልሞ፣ አያክስ፣ ጁቬንቱስ፣ ኢንተርሚላን፣ ኤሲሚላን፣ ባርሴሎና፣ ማንቼስተር ዩናይትድ፣ ፓሪ ሴንት ዥርሜን እና ኤል ኤ ጋላክሲ ክለቦች…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከነማ መቻልን አሸነፈ Mikias Ayele Jun 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ27ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከነማ መቻልን 3 ለ 2 በማሸነፍ የዋንጫ ተፎካካሪነቱን አጠናክሯል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በተከናወነው መርሃ ግብር ሀብታሙ ታደሰ ሁለት ጎሎችን ለባህርዳር ከነማ ሲያስቆጥር የምንትስኖት…