Fana: At a Speed of Life!

ሲካሄድ የቆየው የግብርና እና ሳይንስ አውደ-ርዕይ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከቤተ ሙከራ ወደ አዝመራ” በሚል መሪ ሀሳብ ከሚያዚያ 29  ቀን 2015ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወርሲካሄድ የቆየው የግብርና እና ሳይንስ አውደ ርዕይ በስኬት መጠናቀቁን የግብርና ሚኒስትሩ  ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)  ተናገሩ፡፡ አውደ-ርዕዩ የግብርና…

በአማራ ክልል  ከበጋ ስንዴ ልማት ከ6 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል በበጋ ወቅት በመስኖ ከለማ ስንዴ ከ6 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ በበጋ ወቅት በመስኖ ለምቶ ለመሰብሰብ የደረሰ የስንዴ ሰብል ዛሬ ተጎብኝቷል።…

ኮርፖሬሽኑ ከጅቡቲው ዳዋሌህ ኮንስትራክሽን ጋር  በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን እና የጅቡቲው ዳዋሌህ ኮንስትራክሽን ያላቸውን የጋራ ትብብር የሚያጠናክር የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል ፡፡ የአጋርነት ስምምነቱ በኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ እና ሌሎች የመካከለኛው እና የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት…

የብሪክስ አባል ሀገራት ከምራባውያን የበላይነት ነፃ የሆነ የዓለም ስርዓት እንዲፈጠር ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት ሚኒስትሮች ከምራባውያን የበላይነት ነፃ የሆነ የዓለም ስርዓት እንዲፈጠር ጠይቀዋል፡፡ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ቻይና፣ህንድ እና ደቡብ አፍሪካን ያካተተው የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ በደቡብ አፍሪካ…

ከ148 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ148 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባድ እቃዎች በድሬዳዋ ግምሩክ ቅርንጫፍ መያዛቸውን የግምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች÷ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክ ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የመዋቢያ እቃዎች፣ መድሃኒቶች፣…

ጂአይቴክስ አፍሪካ መድረክ  በሞሮኮ ማራካሽ ከተማ  መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  ጂአይቴክስ አፍሪካ 2023 መድረክ በሞሮኮ ማራካሽ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በአፍሪካ  ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው ጂአይቴክስ አፍሪካ  የኢትዮጵያ ልዑክ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ ለ 4 ቀን በሚቆየው ዝግጅት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስትሩ …

የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል የመከላከል ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክረምቱ የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል የተለያዩ የመከላከል ስራዎች እየተከናወኑ እንደሚገኝ የወሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ  ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷የአዋሽ ወንዝ…

በፌዴራል ፖሊስ የሥራ እንቅስቃሴ ላይ የሚያጠነጥን “መለኞቹ” የተሰኘ ፊልም ተመረቀ 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘጋቢ የድራማ ዘዉግ ስር የሚመደበዉ እና  የፌዴራል ፖሊስ ህዝብን በማገልገል ረገድ የሚሰራቸዉን ስራዎች መነሻ በማድረግ የተሰራው መለኞቹ የተሰኘ ፊልም ተመርቋል፡፡ የፊልሙ ፀሀፊ እና አዘጋጅ ታምሩ ብርሃኑ ÷ ፊልሙን ለማዘጋጀት ባለፉት አራት…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጎፈሬ የትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጎፈሬ የትጥቅ አምራች ድርጀት ጋር  አዲስ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ በአዲሱ ውል መሰረት ሀገር በቀሉ የትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ ለቀጣይ አራት ወራት ለኢትዮጵያ ወንዶች እና ሴቶች እግር ኳስ ቡድኖች ለውድድር እና…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና እና ኢትዮ ቴሌኮም የኮኔክቲቪቲ እና ዲጅታል አገልግሎቶች አቅርቦት የስትራቴጂያዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጣሰው ወልደሃና እና የኢትዮ ቴሌኮም ስራ አስፈፃሚ…