Fana: At a Speed of Life!

ወደ ሱዳን ሊሻገር የነበረ አደንዛዥ እፅ፣ የዝሆን ጥርስ፣ ደረቅ ጫት እና ነዳጅ  ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሱዳን ሊሻገር የነበረ አደንዛዥ ዕፅ፣ የዝሆን ጥርስ፣ ደረቅ ጫት እና ነዳጅ በሑመራ ከተማ፣ ዲማ ፣ ባዕከር እና ራዊያን ኬላ ተያዘ፡፡ መነሻውን ሻሸመኔ ያደረገ እና ወደ ሱዳን ሊሻገር የነበረ 22 ማዳበሪያ ሐሽሽ እንዲሁም መነሻውን አዲስ አበባ…

ትራንሽን ማኑፋክቸሪንግ የካሞን 20 ሲሪየስ ሞዴል ስልክን አስተዋወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትራንሽን ማኑፋክቸሪንግ (ቴክኖ ሞባይል) የካሞን 20 ሲሪየስ ሞዴል ስልክን በኢትዮጵያ አስተዋወቀ ። ኩባንያው በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተዋወቀው ካሞን 20 ሲሪየስ ሞዴል ስልክ ዘመናዊና የዓለም የሞባይል ቴክኖሎጂ ዕድገትን የሚያሳይ ነው…

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለጤና መስክ  ተማሪዎች የመውጫ ፈተና  መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰመራ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ2015 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለጤና መስክ  ተማሪዎች  መስጠት ጀምሯል። የመውጫ ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ በቀጥታ በበይነ መረብ ከማዕከል እየተሰጠ ሲሆን ÷የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ…

ኢትዮጵያ እና ፖላንድ የታክስ ትብብር ሰምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፖላንድ የታክስ ትብብርን ማጠናከር የየሚያስችል ምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በስምምነቱ መሰረት የሑለቱ ሀገራት የታክስ ትብብር ፕሮግራሙ ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት ተግበራዊ እንደሚደረግ ነው የተገለፀው፡፡ ስምምነቱ በተለይም የገንዘብ…

የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር ነው-አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር እና በሰላማዊ መንገድ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ገለፁ፡፡ የቢሮ ኃላፊው በበጀት ዓመቱ የሰላምና የልማት ጉዳዮችን በተመለከተ መግለጫ…

የምድራችን የምንጊዜም ‘አዛውንቱ’ ውሻ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖርቹጋል የሚገኘው ‘ቦቢ’ የተባለው የ31 ዓመቱ ውሻ በእድሜ ትልቁ ውሻ በመሆን በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ስሙ ሰፍሯል። ውሻው በፖርቹጋል ‘ራፌይሮ ዶ አሌንቲዮ’ የሚል ስያሜ ከተሰጣቸው የውሻ ዝርያዎች የተገኘ ሲሆን እነዚህ ውሻዎች አማካይ…

አርባ ምንጭ ከተማ ወደ ታችኛው ሊግ ወርዷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አርባ ምንጭ ከተማ ወደ ታችኛው ሊግ የወረደ ሶስተኛው ቡድን ሆኗል፡፡ አርባ ምንጭ ከተማ እና ሃዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ያደረጉት ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም አርባ ምንጭ ከተማ…

ናሚቢያ የዲጅታል ግብይትን የሚቆጣጠር ህግ አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ናሚቢያ የዲጅታል ግብይትን (ክሪፕቶከረንሲን) የሚቆጣጠር ህግ በብሄራዊ ምክር ቤቷ ማፅደቋን አስታውቃለች፡፡ ውሳኔው በሀገሪቱ የሚፈፀሙትን  የዲጅታል ግብይቶች በህግ ማዕቀፍ ውስጥ በማካተት  ህጋዊ መሰረት ለማስያዝ  እና ለመቆጣጠር ያለመ ስለመሆኑ…

የማህበረሰቡን ችግር በተገቢ ሁኔታ ለመቅረፍ  ግብርን በአግባቡ መሰብሰብ ያስፈልጋል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር/ ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች መቅረፍ ሚቻለው ግብርን በአግባቡ መሰብሰብ ሲቻል ነው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር/ ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የታክስ እና ጉምሩክ ሕግ ተገዥነትና የደረጃ…

የዓለም ጤና ድርጅት አስከፊ የአየር ንብረት ለውጥ ሊያጋጥም እንደሚችል አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በዓለማችን ላይ አስከፊ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ሊያጋጥም እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፡፡ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ቴድሮስ አድሃኖም፥ በፈረንጆቹ 2023 አስከፊ የአየር ንብረት ለውጦች ተባብሰው መቀጠላቸውን እና በተያዘው…