Fana: At a Speed of Life!

የአረብ ሊግ ጉባኤ በሳዑዲ አረቢያ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 32ኛው የአረብ ሊግ ጉባኤ በሳዑዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባኤው በእርስ በእርስ ጦርነት የምትታመሰው ሶሪያ ከ12 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በጉባኤው ተሳትፋለች፡፡ ሶሪያን በመወከል ፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድ ጉባኤውን…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መመለሱን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ6 አመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መመለሱን አረጋግጧል ቤንች ማጂ ቡና በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 2ለ1 በመረታቱ ነው ንግድ ባንክ 2 ጨዋታዎች እየቀሩት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠው፡፡ በኢትዮጵያ…

በክልሉ ገበያን የማረጋጋት ስራ በትኩረት እየተሰራ ነው -አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ገበያን የማረጋጋት ስራ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ ገበያን ለማረጋጋት እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ጎብኝተዋል። ርዕሰ…

አቶ ውብሸት ደሳለኝ የብሄራዊ ቡድኑ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)አቶ ውብሸት ደሳለኝ የዋሊያዎቹ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ በመሆን መሾማቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ፌዴሬሽኑ በቀጣይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በጊዜያዊነት እንዲመሩ ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም እና አሰልጣኝ ደግአረገ…

የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን አጋርነት እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ሁሉን አቀፍ ትብብር እና አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ ባንኩ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ወቅታዊ ግንኙነት በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም በኢትዮጵያ በተከሰቱ ግጭቶች እና በድርቅ…

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ  ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጋር በክልሉ እየተሰሩ ያሉ መንገዶችን በተመለከተ ተወያይተዋል። ርዕሰ መስተደድሩ በውይይቱ እንደገለፁት÷ ከዚህ ቀደም ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደርና መንገዶቹን…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት "ከቤተ-ሙከራ ወደ አዝመራ" በሚል መሪ ቃል በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል፡፡ አባላቶቹ ለሀገሪቱ የጀርባ አጥንት የሆነውን የግብርና ዘርፍ ለማዘመን እና የአርሶ አደሩን…

የኮንስትራክሽን ኤክስፖ እና አውደ ርዕይ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንስትራክሽን ኤክስፖ እና አውደ ርዕይ በሚሊኒየም አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀውና ዛሬን ጨምሮ ለሶስት ቀናት በሚቆየው ኤክስፖ ከ26 ሀገራት የተውጣጡ ኩባንያዎች ይሳተፋሉ ተብሏል፡፡ ኤክስፖው ለኢትዮጵያ…

የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ጥሏል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያን ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ እየመራ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ በሀዋሳ ከተማ ነጥብ ጥሏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተደረገው የ24ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእረፍት መልስ በቸርነት ጉግሳ…

ከ25ኛ ሳምንት በኋላ ያሉ ጨዋታዎች የዲ ኤስ ቲቪ ቀጥታ ስርጭት ሽፋን አያገኙም – ሊግ ኩባንያው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ25ኛ ሳምንት በኋላ ያሉ ጨዋታዎች የዲ ኤስ ቲቪ ቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደማያገኙ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ፡፡ ማህበሩ በማህበራዊ ትስስር ገፁ እንዳስታወቀው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ውድድር…