Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 10 ወራት ከ20 ሺህ በላይ ግብር ከፋዮች የኤሌክትሮኒክ የክፍያ ዘዴን ተጠቅመዋል -ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 10 ወራት ከ20 ሺህ በላይ ግብር ከፋዮች የኤሌክትሮኒክ የክፍያ ዘዴን በመጠቀም ከ61 ቢሊየን ብር በላይ መክፈላቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በገቢዎች ሚኒስቴር የገቢ ሂሳቦች ዳይሬክቶሬት ገቢ ሂሳቦች ማጠቃለያ ቡድን አስተባባሪ…

የዲጂታል ቢዝነስ አቅሞችን የሚለይ አውደ ጥናት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት የሚካሄደው የዲጂታል ቢዝነስ አቅሞችን የሚለይ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ዛሬ እና ነገ በሚካሄደው አውደጥናት የዓለም ባንክ ፣ የዘርፉ ተዋንያን የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችን ጨምሮ ሌሎች ባለድርሻ አካላት…

ጃፓን ለኢትዮጵያ 5 ሺህ 700 ሜትሪክ ቶን ሩዝ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ 5 ሺህ 700 ሜትሪክ ቶን ሩዝ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በኢትዮጵያ እና በጃፓን መንግስት መካከል ቀደም ሲል የተፈረመ የድጋፍ ስምምነት ሲሆን በዛሬው እለት ርክክብ ተደርጓል፡፡ የሩዝ ድጋፉ በገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታ…

በኢትዮጵያ በየዓመቱ 77 ሺህ አዳዲስ ዜጎች በካንሰር ሕመም ይያዛሉ – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት የካንሰር በሽታን መከላከል እና መቆጣጠር የሚያስችል የምርምር ጥምረት እና የካንሰር መረጃዎች መዛግብት ጥምረት ጉባኤ ተጀምሯል፡፡ በመድረኩ አምስት የአፍሪካ ሀገራት የተጣመሩበት የካንሰር በሽታን መከላከል እና…

በአማራና አፋር ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የሚኖሩ ሕዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና አፋር ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ያለውን የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ። በአማራና በአፋር ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የሚኖሩ ሕዝቦችን የእርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ ዛሬ በኮምቦልቻ…

የአርሶ አደሮችን  የውሃ ችግር ለመቅረፍ የዝናብ ውሃን በአግባቡ መጠቀም ይገባል – አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ እና አርብቶ አደሮች የሚያጋጥማቸውን የውሃ ችግር ለመቅረፍ ከዝናብ የሚገኘውን ውሃ በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በቆራሄይ ዞን ላስደንከይሬ ወረዳ የሰርዳሌ መካከለኛ…

ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም የዋልያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በስምምነት ከብሄራዊ…

ጤና ሚኒስቴር በትግራይ ለሚገኙ ጤና ተቋማት የሕክምና መሳሪያ ድጋፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ለሚገኙ ጤና ተቋማት መሰረታዊ የጤና አገልግሎቶችን ማስጀመር የሚያስችሉ የሕክምና መሳሪያዎች እና መድሃኒት አስረክቧል፡፡ የሚኒስቴሩ የልዑካን ቡድን አባላት በክልሉ ጤና ተቋማት ላይ የደረሰው ጉዳት አስከፊ መሆኑን…

በአትላንታ ከተማ ከንቲባ የተመራ ልዑክ  የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአትላንታ ከተማ ከንቲባ አንድሬ ዲከንስ የተመራ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎብኝቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት የአየር መንገዱን የስራ እንቅስቃሴና  ዘመናዊ ክፍሎችን ተዘዋውረው መመልከታቸውን የአየር መንገዱ መረጃ ያመላክታል፡፡…

በሲዳማ በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 136 አመራሮችና ባለሙያዎች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 136 አመራሮችና ባለሙያዎች እስከ 11 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታውቋል። በክልሉ ከ60 ሚሊየን ብር በላይ የተመዘበረ የመንግስትና የሕዝብ ሃብት ማስመለስ…