Fana: At a Speed of Life!

ዕውቁ ሩሲያዊ ጠፈርተኛ ከጠፈር ላይ ሆኖ ያነሳውን የዳሎል ምሥል ለኢትዮጵያውያን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕውቁ የሩሲያዊ ጠፈርተኛ ሰርጌይ ኩድ ስቨርቺኮቭ ከጠፈር ላይ የወሰደውን የዳሎልን ምሥል በአዲስ አበባ ተገኝቶ ለኢትዮጵያውያን አስረክቧል። ሰርጌይ ኩድ ስቨርቺኮቭ  ÷ በ2012 ዓ.ም በዓለም አቀፉ የጠፈር ማዕከል 185 ቀናትን  ያሳለፈ ጠፈርተኛ…

ከ100 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ የሚደረግባቸውን ክትባቶች በሀገር ውስጥ ለማምረት ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ ከ100 ሚሊየን ዶላር በላይ ለግዢ ወጪ የሚደረግባቸውን ክትባቶች በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለማምረት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ…

በልምምድ ላይ የነበሩ ሁለት የአሜሪካ የጦር  ሄሊኮፕተሮች ተከሰከሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኬንታኪ ግዛት በልምምድ ላይ የነበሩ ሁለት የአሜሪካ የጦር ሄሊኮፕተሮች መከስከሳቸውን የሀገሪቱ ጦር አስታውቋል፡፡ የአሜሪካ ጦር ቃል አቀባይ ኖንዲስ ቱርማን በሄሊኮፕተሩ ውስጥ የነበሩ የልምምድ ሰራተኞች  ቁጥር እና በሄሊኮፕተሩ መከስከስ…

ኢትዮጵያ በዓለም የጉምሩኮች ድርጅት  የህግ ማስከበር ኮሚቴ ስብሰባ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ43ኛው የዓለም የጉምሩኮች ድርጅት የህግ ማስከበር ኮሚቴ ስብሰባ እየተሳተፈች ትገኛለች፡፡ ለአራት ቀናት በቤልጂየም ዋና ከተማ ብራስልስ እየተካሄደ በሚገኘው ዓለምአቀፍ ስብሰባ ፤ የጉምሩክ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ሙሉጌታ በየነ…

የትግራይ ክለቦች እስከ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያቀርቡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ክለቦች እስከ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ አጠቃላይ ሪፖርት እንዲያቀርቡ የክልሉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠይቋል፡፡ በክልሉ በነበረው ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ምክንያት ከውድድር ርቀው የቆዩት የትግራይ ክለቦች ባለፈው እሁድ…

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደሩ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት ÷ ከሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር በነበራቸው ውይይት የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ስራዎች…

ከ124 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ124 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የተያዙት የኮትሮባንድ እቃዎችም 101 ነጥብ 9  ሚሊየን የገቢ እና 22 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የወጪ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ከኮንትሮባንድ…

ሩሲያ ያርስ በተባለው አህጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ያርስ የተባለውን አህጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል በመጠቀም ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ መጀመሯን አስታውቃለች፡፡ በወታደራዊ ልምምዱ ከ3 ሺህ በላይ ወታደሮች ተሳታፊ ሶሆኑ 300 ያርስ ሚሳኤል ደግሞ ጥቅም ላይ እንደሚውል አልጄዚረ የሩሲያን…

የባንክ ካዝናን በመስበር ገንዘብና መሳሪያ ዘርፈዋል የተባሉ ተከሳሾች የቀረበባቸውን ማስረጃ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጋገን ባንክ የረር ቅርጫፍን ካዝናን በመስበር ገንዘብና አንድ ክላሽንኮቭ መሳሪያ ከ30 ጥይት ጋር ዘርፈዋል ተብለው የተከሰሱ 8 ተከሳሾች የቀረበባቸውን ማስረጃ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። ብይኑን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ…

አምባሳደር ዣዎ ዥዩዋን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ – ቻይና ግንኙነት ላበረከተው አስተዋጽኦ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣዎ ዥዩዋን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቻይና እና አፍሪካን ግንኙነት በማጠናከር ረገድ ላበረከተው አስተዋፅኦ ምስጋና አቀረቡ፡፡ አምባሳደሩ በትዊተር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ…