Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ የአሜሪካ ዶላር በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ያለውን የተጋነነ ሚና ነቀፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ በቻይና ጉብኝታቸው ዶላር ምንዛሪ እንዲሆን የወሰነው ማን ነው? ሲሉ  የአሜሪካ ዶላር መገበያያ መሆኑን ነቅፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቻይና ይፋዊ የስራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት የአሜሪካ ዶላር በዓለም ኢኮኖሚ ላይ…

የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ተከበረ። በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፣ በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እና በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት፥ በስግደት፣ በጾም፣ በጸሎት እና…

በ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር የሞጆ አዳማ የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ 10 ዓመታት የአዳማና የአካባቢውን ከተሞች የንፁህ መጠጥ ውኃ ችግር ለመቅረፍ ለሚደረገው ጥረት በ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር የሞጆ አዳማ የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የፕሮጀክቱ አፈጻጸም 25 በመቶ የደረሰ ሲሆን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አነስተኛ ገቢ ላላቸው 220 ሰዎች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፋሲካ እና የዒድ አልፈጥር በዓላትን ምክንያት በማድረግ አነስተኛ ገቢ ላላቸው 220 ሰዎች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሚያገለግሉ አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ሰራተኞች ጨምሮ በጽህፈት ቤቱ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ1 ሺ 364 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ1 ሺ 364 ታራሚዎች ይቅርታ ማደረጉን አስታውቋል፡፡ የክልሉ ፍትሕ ቢሮ እንዳስታወቀው÷ ታራሚዎች እንደየቅጣታቸው መጠን በፍርድ ቤት ውሳኔ ተሰጥቷቸው ወደማረሚያ ተቋም ከገቡ በኋላ በርካታ የማረምና የማነጽ…

አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና የአፍሪካ ልማት ፈንድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና የአፍሪካ ልማት ፈንድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሺ ዌንጁ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር ተፈራ በኢትዮጵያ በሚካሄደው የኢንቨስትመንት ፎረም እና በኢትዮጵያ ባሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ…

ኢትዮጵያ በተመድ የሕዝብና ዕድገት ኮሚሽን ጉባዔ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው በተባበሩት መንግስታት የሕዝብና ዕድገት ኮሚሽን 56ተኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ጉባዔው “ሕዝብ፣ ትምህርት እና ዘላቂ ልማት” በሚል መሪ ሐሳብ ነው እየተካሔደ የሚገኘው፡፡ በፕላንና ልማት…

ሀገር አቀፍ የፀረ-አደንዛዥ ዕፆች የንቅናቄ ማስጀመሪያ መረሃ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)''ወጣቶችን ከአደንዛዥ ዕፆች  እና መጤ ልማዳዊ ድርጊቶች እንታደግ'' በሚል ቃል ሀገር አቀፍ የፀረ-አደንዛዥ ዕፆች የንቅናቄ ማስጀመሪያ መረሃ ግብር  እየተካሄደ ነው። የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር)  በመርሃ ግብሩ…

ልዩ ሀይሉን በአዲስ የማደራጀቱ ስራ እየተጠናቀቀ መሆኑን የሲዳማ ክልል አስታወቀ

አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ልዩ ኃይል በአዲስ የማደራጀቱ ስራ እየተጠናቀቀ መሆኑ የሲዳማ ክልል አስታወቀ፡፡ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስ እንደተናገሩት÷ የየክልል ልዩ ሀይሎችን ዳግም የማደራጀት ስራ ላይ እንደ ሀገርም ሰፊ ውይይትና ዝግጅት…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ከሀድያ ሆሳዕናን ጋር የተጫወቱት ድሬዳዋ ከተማ ከመመራት ተነስተው ከዕረፍት መልስ ቢኒያም ጌታቸው እና አቤል አሰበ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2…