ዶክተር ሊያ ታደሰ ከስሎቬኒያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ከስሎቬኒያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታኒያ ፋየን ጋር ተወያዩ፡፡
ሚኒስትሯ በውይይታቸው መንግስት በመላ ሀገሪቱ በተለይም ግጭት በተከሰተባቸው የሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የወደሙ ጤና…