Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሊደረጉ የነበሩ ሁለት ጨዋታዎች ተራዘሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ ሊደረጉ የነበሩ ሁለት ጨዋታዎች መራዘማቸውን ሊግ ካምፓኒው አስታውቋል፡፡ ጨዋታዎቹ በድሬዳዋ ከተማ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ነው የተራዘሙት፡፡ በ15ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቀን 10 ሰዓት ላይ…

በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የተጀመረው የቦሌ አጠቃላይ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ከተቋረጠ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል 

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የተጀመረው የቦሌ አጠቃላይ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ከተቋረጠ ከአራት አመት በላይ እንደሆነው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረገው ምልከታ አረጋግጧል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የሆስፒታሉ ግንባታ…

ኢትዮጵያ የውሃ ሀብትን  በፍትሃዊነት ለተቃሚዎች ለማድረስ እየሰራች መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የውሃ ሀብትን  በፍትሃዊነት ለተጠቃሚዎች ለማድረስ እየሰራች መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ተናገሩ፡፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የምግብና እርሻ  ድርጅት አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው የብሔራዊ የውሃ…

የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የአድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጄክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የአድዋ ድል መታሰቢያ የአድዋ ዜሮ ዜሮ ሙዚየም ፕሮጀክትን ጎበኙ፡፡ የአድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጄክት በ3 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ እና ባለ አምስት ወለሉ ፕሮጀክት የአድዋን ድል፣ የኢትዮጵያውያንን ጀግኖች፣…

የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከኢስት አፍሪካ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከኢስት አፍሪካ ኢንደስትሪያል ፓርክ ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ከሚሽኑ በትዊተር ገፁ እንዳስታወቀው ስምምነቱ ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ኩባንያን ወደ ኢንዱስትሪ ፓርክነት ለማሳደግ የሚያስችል የአልሚነት ስምምነት…

ከተሰጣቸው የንግድ ፈቃድ ውጪ ሲሰሩ በተገኙ 44 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት በንግድ ሥራ ፈቃድ የድህረ ፈቃድ ኢንስፔክሽን ከተደረገባቸው 500 የንግድ ድርጅቶች ውስጥ ከህግ ውጭ ሲሰሩ በተገኙ 44 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ እርምጃ…

በኢትዮጵያ እየጨመረ የመጣው  የወጣቶች የአዕምሮ ህመም ተጋላጭነት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጣቶች ዘንድ የሚስተዋለው የአምሮ ህመም በመላው ዓለም እየጨመረ በመምጣት ላይ የሚገኝ የጤና ቀውስ ስለመሆኑ የዓለም ሳይካትሪስት ማህበር ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመተ ላይ ያወጣው ሪፖርት ያመለክታል። ይህ ቀውስ በተለይም ደግሞ ከዲጂታል ምህዳር…

የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ላይ በሚጣለው አዲስ ማዕቀብ  ስምምነት ላይ አለመድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት በሩሲያ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ባቀረቡት ሃሳብ ላይ አለመስማማታቸው ተገልጿል፡፡ ህብረቱ በሩሲያ ላይ ለ10ኛ ጊዜ ማዕቀብ ለመጣል ባደረገው ውይይት ስምምነት ላይ አለመድረሱን ተከትሎ ውሳኔው መራዘሙ ተመላክቷል፡፡…

የዐባይ ሀገራት በዐባይ ውሃ ሀብት የጋራ ተጠቃሚነት ላይ ስምምነት መድረስ አለባቸው – ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓባይ ሀገራት በዐባይ ውሃ ሀብት የጋራ ተጠቃሚነት ላይ ስምምነት መድረስ እንደሚገባቸው የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በኬኒያ ናይሮቢ ለ17ተኛ ጊዜ እየተከበረ በሚገኘው የዓባይ ቀን ኢትዮጵያን በመወከል…

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ገለጻና ማብራሪያ ሰጥተዋል። የሀገር…