ዓለምአቀፋዊ ዜና በልምምድ ላይ የነበሩ ሁለት የአሜሪካ የጦር ሄሊኮፕተሮች ተከሰከሱ Mikias Ayele Mar 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኬንታኪ ግዛት በልምምድ ላይ የነበሩ ሁለት የአሜሪካ የጦር ሄሊኮፕተሮች መከስከሳቸውን የሀገሪቱ ጦር አስታውቋል፡፡ የአሜሪካ ጦር ቃል አቀባይ ኖንዲስ ቱርማን በሄሊኮፕተሩ ውስጥ የነበሩ የልምምድ ሰራተኞች ቁጥር እና በሄሊኮፕተሩ መከስከስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም የጉምሩኮች ድርጅት የህግ ማስከበር ኮሚቴ ስብሰባ እየተሳተፈች ነው Mikias Ayele Mar 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ43ኛው የዓለም የጉምሩኮች ድርጅት የህግ ማስከበር ኮሚቴ ስብሰባ እየተሳተፈች ትገኛለች፡፡ ለአራት ቀናት በቤልጂየም ዋና ከተማ ብራስልስ እየተካሄደ በሚገኘው ዓለምአቀፍ ስብሰባ ፤ የጉምሩክ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ሙሉጌታ በየነ…
ስፓርት የትግራይ ክለቦች እስከ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያቀርቡ ተጠየቀ Mikias Ayele Mar 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ክለቦች እስከ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ አጠቃላይ ሪፖርት እንዲያቀርቡ የክልሉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠይቋል፡፡ በክልሉ በነበረው ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ምክንያት ከውድድር ርቀው የቆዩት የትግራይ ክለቦች ባለፈው እሁድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Mar 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደሩ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት ÷ ከሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር በነበራቸው ውይይት የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ስራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ124 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Mikias Ayele Mar 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ124 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የተያዙት የኮትሮባንድ እቃዎችም 101 ነጥብ 9 ሚሊየን የገቢ እና 22 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የወጪ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ከኮንትሮባንድ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ያርስ በተባለው አህጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀመረች Mikias Ayele Mar 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ያርስ የተባለውን አህጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል በመጠቀም ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ መጀመሯን አስታውቃለች፡፡ በወታደራዊ ልምምዱ ከ3 ሺህ በላይ ወታደሮች ተሳታፊ ሶሆኑ 300 ያርስ ሚሳኤል ደግሞ ጥቅም ላይ እንደሚውል አልጄዚረ የሩሲያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የባንክ ካዝናን በመስበር ገንዘብና መሳሪያ ዘርፈዋል የተባሉ ተከሳሾች የቀረበባቸውን ማስረጃ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ Mikias Ayele Mar 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጋገን ባንክ የረር ቅርጫፍን ካዝናን በመስበር ገንዘብና አንድ ክላሽንኮቭ መሳሪያ ከ30 ጥይት ጋር ዘርፈዋል ተብለው የተከሰሱ 8 ተከሳሾች የቀረበባቸውን ማስረጃ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። ብይኑን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ዣዎ ዥዩዋን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ – ቻይና ግንኙነት ላበረከተው አስተዋጽኦ አመሰገኑ Mikias Ayele Mar 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣዎ ዥዩዋን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቻይና እና አፍሪካን ግንኙነት በማጠናከር ረገድ ላበረከተው አስተዋፅኦ ምስጋና አቀረቡ፡፡ አምባሳደሩ በትዊተር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጫሞ ሐይቅ ከሰጠመችው ጀልባ የሰባት ሰዎች አስከሬን ተገኘ Mikias Ayele Mar 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዳሜ ከሰዓት ከአማሮ ልዩ ወረዳ አልፉጮ አቡሎ ወደ አርባምንጭ ከተማ ስምንት ሰዎችን አሳፍራ በጫሞ ሐይቅ ከሰጠመችው ጀልባ እስካሁን የሰባት ሰዎች አስከሬን ተገኘ፡፡ የጋሞ ዞን ፖሊስ አዛዥ ምክትል ኮማንደር ደግፌ ደበላ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን በግብርናው ዘርፍ ተመራጭ ለማድረግ በጋራ መሥራት እንደሚገባ ተመለከተ Mikias Ayele Mar 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ተመራጭ ሀገር እንድትሆን በጋራ መስራት ይገባል ሲሉ የፈረንሳይ የምስራቅ አፍሪካ እና የህንድ ውቅያኖስ የግብርና አማካሪ ቪንሰንት አብቲ ተናገሩ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስትር በለጠ ሞላ ከፈረንሳይ መንግስት…