Fana: At a Speed of Life!

ቀሪ የሊጉ ጨዋታዎች ከመጋቢት 23 ቀን ጀምሮ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቀሪ ጨዋታዎች ከመጋቢት 23 ቀን ጀምሮ በአዳማ ከተማ መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ፡፡ አክሲዮን ማህበሩ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ውድድር ቀጣይ መርሐ ግብር የሚጀምርበትን ቀን ለክለቦች ይፋ…

ከንቲባ አዳነች ከመዲናዋ ነዋሪዎች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳስታወቁት ÷ ሊታረሙ በሚገቡ እንዲሁም ትኩረት በሚፈልጉ ጉድለቶቻችን ላይ የመፍትሔ አቅጣጫዎችን አስቀምጠናል…

በጫሞ ሐይቅ 8 ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ሰጠመች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ከአማሮ ልዩ ወረዳ አልፉጮ አቡሎ ወደ አርባምንጭ ከተማ ስምንት ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ መስጠሟን የደቡብ ክልል ፖሊስ አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ የሚዲያ ክፍል ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ታጁ ነጋሽ፥ ጀልባዋ ስምንት ሰዎች አሳፍራ ትጓዝ…

በአሜሪካ ግዛቶች በተከሰተ አውሎ ንፋስ 26 ሰዎች መሞታቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሚሲሲፒ እና አልባማ ግዛቶች በተከሰተ ከባድ አውሎ ንፋስ 26 ሰዎች መሞታቸው ተሰምቷል፡፡ ባለፈው አርብ ጀምሮ የተከሰተው ከባድ አውሎ ንፋስ በሚሲሲፒ ግዛት 25 ሰዎችን ለህልፈት ሲዳርግ ከአልባማ ግዛት ደግሞ በአደጋው የአንድ ሰው…

በመጪው ክረምት በጎርፍ አደጋ ጉዳት እንዳይደርስ እየተሠራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2015 ዓ.ም የክረምት ወቅት በጎርፍ አደጋ በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ በትኩረት እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር ይክፈለው ገ/መስቀል በሰጡት…

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ለብሔራዊ ቡድን 197 ጊዜ በመሰለፍ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለብሔራዊ ቡድን 197 ጊዜ በመሰለፍ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል፡፡ የ38 ዓመቱ አጥቂ ትናንት ምሽት ሀገሩ ፖርቹጋል ሌችተንስታይንን 4 ለ 0 ባሸነፈችበት ጨዋታ በመሰልፍ ሁለት ጎሎችን በቅጣት ምት…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ዛሬ ምሽት ጨዋታውን ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ምሽት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ በካዛብላንካ መሐመድ 5ኛ ስታዲየም የሚደረገው ጨዋታ ምሽት 5፡30 የሚደረግ መሆኑን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ…

ከአንድ ግብር ከፋይ 70 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለው የገቢዎች ባለሙያ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ ሰነድ አቅርበሻል በሚል ከአንድ ግብር ከፋይ 70 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለው የገቢዎች ባለሙያ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በቂርቆስ ክ/ከተማ የአነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርጫፍ ጽ/ቤት የአወሳሰን ባለሙያ የሆነው…

በብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን  ስራዎች ዙሪያ ከዓለም አቀፍ  አጋር አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከዓለም አቀፍ አጋር አካላት ጋር የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በመድኩ የተሃድሶ ኮሚሽን ከሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፣  የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው፣ በተመድ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ…

በህገወጥ ስደተኞች ላይ የሚደርሰውን እንግልት ለመከላከል የተቋማት የተቀናጀ ስራ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ ስደተኞች ላይ የሚደርሰውን እንግልት ለመከላከል የተቋማት የተቀናጀ ስራ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ፍልሰትን በጋራ ለመከላከል በተቋቋመው የብሔራዊ የፍልሰት የትብብር ጥምረት ያለፉት ስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት እየተካሄደ…