Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራምን መደገፍ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና የብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በዓለም ባንክ ከምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም  እየተከናወኑ በሚገኙ…

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከቻይናው የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ የሥራ ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በቻይናው የአውሮፕላን አምራች ዳይመንድ ኤርክራፍት ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ሊኩዊን ዣንግ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ ኮሚሽነር ለሊሴ በውይይቱ ላይ÷ በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት…

በኢትዮጵያ ለሚገኙ የሶማሊያ ፍልሰተኞች 116 ሚሊየን ዶላር አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሚገኙ የሶማሊያ ፍልሰተኞች አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለማቅረብ 116 ሚሊየን ዶላር እንደሚስፈልግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ባለፈው ወር በሶማሊያ በተቀሰቀሰው ግጭት በርካቶች ከመኖሪያ ቀያቸው…

ሜሱት ኦዚል ጫማ መስቀሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ሜሱት ኦዚል በ34 አመቱ ከእግር ኳስ ዓለም ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡ በጀርመኖቹ ሻልከ 04 እና ዌርደር ብሬመን የተጫወተው ኦዚል በ2010 የደቡብ አፍሪካ የዓለም ዋንጫ ከጀርመን ብሄራዊ ቡድን ጋር ባሳየው…

በኢትዮጵያ እየተተገበሩ ያሉ የአካባቢ ጥበቃ  ስራዎች ለሌሎች ሃገራት ተሞክሮ የሚሆኑ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እተተገበሩ ያሉ የአካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ስራዎች ለሌሎች ሃገራት ተሞክሮ የሚሆኑ ናቸው ሲሉ የተባበሩት መንግስታት የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኤልዛቤት ማሩማ አስታወቁ። የፕላንና ልማት…

ጀርመን ኢትዮጵያን ጨምሮ በድርቅ ለተጎዱ ሀገራት የሚውል የ25 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት በኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ ፣ኬንያ እና ሱዳን በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል የ25 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን በዓለም ምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) በኩል የተበረከተ ሲሆን ፋኦ ድጋፉን ከጀርመን መንግስት መረከቡን…

ቻድ ከ400 በላይ የሚሆኑ አማፂያን በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀጡ ወሰነች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻድ ከ400 በላይ የሚሆኑ አማፂያን በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀጡ መወሰኗን የሀገሪት ዐቃቤ ህግ አስታውቋል፡፡ እስራቱ የተፈረደባቸው አማፂያን በፈረንጆቹ 2021 በቀድሞው የቻድ መሪ ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ ግድያ ላይ የተሳተፉ ናቸው ተብሏል።…

መንግስት የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ዘላቂ ለማድረግ እየሰራ ነው-አቶ ታዬ ደንደአ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ዘላቂ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ተናገሩ፡፡ ሴኪዩሪቲ ስተዲስ የተሰኘ ተቋም ከኦፕን ሶሳይቲ አፍሪካ ጋር በመተባበር "የግጭት ማቆም ስምምነትን ወደ ሁሉን አቀፍ ሐገራዊ…

አቶ ደመቀ መኮንን ሕገ ወጥ የሃብት ዝውውር ከፍተኛ የሐገር ደህንነት ስጋት መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰው ሀብት ጀምሮ በሁሉም ጸጋዎች ላይ የሚታየው ሕገ ወጥ ዝውውር ከፍተኛ የሐገር ደህንነት ስጋት ሆኗል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት…

የኢትዮጵያን እና የመንን ታሪካዊ ግንኙነት የሀገራቱን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በመጠቀም ማደስ ያስፈልጋል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እና የመንን ታሪካዊ ግንኙነት ለማደስ ዘመናትን ያስቆጠረውን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል…