Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀጣይ ጨዋታዎች በአዳማ ከተማ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ18ኛ ሳምንት ጀምሮ በአዳማ ከተማ እንደሚካሄድ ሊግ ካምፓኒው አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አህጉራዊ ውድድር ምክንያት የተቋረጠው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እስከ 17ኛ ሳምንት ድረስ በድሬዳዋ…

አፍሪካ በግብር ስወራ በየአመቱ ከ40 እስከ 60 ቢሊየን ዶላር እንደምታጣ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በግብር ስወራ ምክንያት በየአመቱ ከ40 እስከ 60 ቢሊየን ዶላር እንደምታጣ የአፍሪካ የኢኪኖሚ ኮሚሽን ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ እና ከፍተኛ የምጣኔ ሃብት ባለሙያ ሃናን ሞርሲ ተናገሩ። የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ፣…

በሲዳማ ክልል በ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እቀውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 177 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እውቅና ሰጠ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በእውቅና አሰጣጥ ስነ ስርዓቱ ላይ እንዳሉት÷ የትምህርት ችግሮቻችንን ለመቅረፍ በሚደረገው…

ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ልማት በይነ መንግስት(ኢጋድ) ሊቀመንበር ወርቅነህ ገበየሁ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሊቀመንበሩ በማህበራዊ ትስስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ከአንቶኒ ብሊንከን ጋር በድጋሚ በመገናኘታቸው…

አሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላኔን በጦር ጄት መታብኛለች ስትል ሩሲያን ወነጀለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኔን (ድሮን) በጦር ጄት በመምታት በጥቁር ባህር እንዲከሰከስ አድርጋለች ስትል አሜሪካ ወነጀለች፡፡ ዋሺንግተን ኤስ ዩ-27 የተሰኘው የሩሲያ የጦር አውሮፕላን ለአየር ሃይል መረጃ፣ ክትትል እና አሰሳ አግልግሎት ሲውል…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝና ጋምቤላ ክልሎች በማዕድን ዘርፍ ንግድ ላይ ከፍተኛ አሻጥር መኖሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ  ክልሎች የማዕድን ዘርፍ ልማት ላይ የንግድ አሻጥር ከፍተኛ ችግር እየፈጠረ እንደሚገኝ ተገልጿል። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማዕድን ቢሮ ኃላፊ አቶ ካሚል አህመድ ÷ ክልሉ ባለፈው ዓመት 2 ሺህ 300 ኪሎ ግራም ወርቅ…

አቡበከር ናስር ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቡበከር ናስር በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጊኒን ከሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ጥሪ ከተደረገላቸው ተጫዋቾች አንዱ የነበረው አቡበከር ናስር ከጉዳቱ ሙሉ ለሙሉ ማገገም…

የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኤርትራ አስመራ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ አስመራ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደረሱ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሐሰን…

በአማሮ እና ቡርጂ ልዩ ወረዳዎች ከ223 ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል አማሮ እና ቡርጂ ልዩ ወረዳዎች በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከ223 ሺህ ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለፀ፡፡ የአማሮ ልዩ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሃላፊ ፍፁም አራጋው ለፋና…

በደሴ በህገወጥ መንገድ ሲጓጓዙ የነበሩ ሸጉጦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊሰ መምሪያ በቧንቧ ወሃ ክፍለ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበሩ ሸጉጦች መያዛቸውን የከተማው ፖሊሰ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ኃላፊ ኮማንደር አሳምነዉ ሙላት እንደገለጹት ፥ ከብሔራዊ የመረጃና ደህንነት…