Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ ወዳጅነታቸውን አጠናክረው ይቀጥላሉ- አቶ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ ወዳጅነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ፡፡ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ይህን ያሉት ለምክር ቤቱ አባላት በተሰጠው ስልጠና ማጠቃለያ ላይ ነው፡፡ በደቡብ ኮሪያ…

በሶል ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የ77ኛው ሶል ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ ርቀቱን አጠናቀዋል፡፡ በውድድሩ አትሌት አምደወርቅ ዋለልኝ 2 ሰዓት…

የአእምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች እድል መስጠት ይገባል -ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአእምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች እድል መስጠት ይገባል ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚደንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ዓለም አቀፉ የአእምሮ እድገት ውስንነት (የዳውን ሲንድረም) ቀን “ስለ እኛ ከኛ ጋር” በሚል መሪ ሃሳብ በዲቦራ…

በማላዊ በተከሰተው ከባድ አውሎ ንፋስ የ447 ሰዎች ህይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ማላዊ በተከሰተው ከባድ አውሎ ንፋስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 447 መድረሱ ተገለፀ፡፡ በትላንትናው እለት በማላዊ ሰዓት አቆጣጠር 7 ሰዓት አካባቢ የደረሰው ከባድ አውሎ ንፋስ(ሳይክሎን) በሀገሪቱ ዜጎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አደርሷል፡፡…

ከንቲባ ከድር ጁሃር በጅቡቲ ከተማ ከንቲባ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር በጅቡቲ ከተማ ከንቲባ ሰኢድ ዳውድ ከተመራ ልዑክ ተወያይተዋል፡፡ በጅቡቲ ከተማ ከንቲባ ሰኢድ ዳውድ መሃሙድ የተመራ ልዑክ በዛሬው ዕለት ድሬዳዋ ከተማ ገብቷል፡፡ ልዑኩ በቆይታው ከድሬዳዋ ከተማ…

በቻምፒየንስ ሊጉ ሩብ ፍጻሜ ማንቼስተር ሲቲን ከባየር ሙኒክ ያገናኘው ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ በድልዱሉ መሰረት የአምናው ሻምፒዮን ሪያል ማድሪድ ከቼልሲ ጋር ተገናኝቷል። የጣሊያኑ ኢንተር ሚላን ደግሞ ከፖርቹጋሉ ቤኔፊካ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል። የእንግሊዙን ማንቼስተር…

አልማ በ90 ቀናት ከ7 ሺህ በላይ የመማሪያ ክፍሎችን ገንብቶ ለተጠቃሚዎች እንደሚስረክብ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ከመጋቢት ወር ጀምሮ የሚተገበር የማህበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክት ንቅናቄ ይፋ አድርጓል፡፡ የልማት ማህበሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ፈንታ÷አልማ ባለፉት ሶስት ዓመታት የማህበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክትን በደቡብ ጎንደርና…

በኮንሶ ዞን በጣለው ከባድ ዝናብ የ13 ሰዎች ሕይወትአለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ገርጨ እና አይሎታ ደካቱ ቀበሌዎች ነፋስ ቀላቅሎ በጣለ ከባድ ዝናብ ምክንያት 13 ሰዎች ሲሞቱ በርካታ እንስሳት በጎርፍ ተወሰዱ፡፡ ዞኑ እንዳስታወቀው÷ የጎርፍ አደጋው የተከሰተው በሰገን ዙሪያ ወረዳ ዶዴ እና መገርሳ…

ክሪስታል ፓላስ አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራን አሰናበተ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ክሪስታል ፓላስ አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራን ማሰናበቱን አስታወቀ። ክለቡ ፈረንሳዊውን የቀድሞ የአርሰናል አማካይ ከውጤት ማጣት ጋር በተያያዘ ከአሰልጣኝነት እንዳሰናበተው ቢቢሲ አስነብቧል። የደቡብ ለንደኑ ክለብ…

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የፍልሰት ጉዳዮች የሚኒስትሮች ፎረም የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ቀጣናዊ የፍልሰት ጉዳዮች የሚኒስትሮች ፎረም የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የአባል ሀገራቱ ሚኒስትሮችን ጨምሮ  የአጋርና ባለድርሻ  አካላት ከፍተኛ ሃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው…