Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ የዋጋ ግሽበትን ለመከላከል የአጭርና የረጅም ጊዜ እቅድ ተይዞ እየተሰራ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሃመድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የዋጋ ግሽበትን ለመከላከል የአጭርና የረጅም ጊዜ እቅድ ተይዞ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ ተናገሩ፡፡ በዋጋ ግሽበት ዙሪያ የተሰሩ ጥናቶች ምርምሮች የሚቀርቡበት የምርምር ጉባዔ በጅግጅጋ ከተማ ተካሄዷል፡፡…

ፈረንሳይ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወዳጅነት ለማጠናከር የተለያዩ ሥራዎች እየሰራች መሆኑን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ፈረንሳይ ወዳጅነትን ይበልጥ አጠናክሮ ለመቀጠል የተለያዩ ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ ገለጹ፡፡ ለ125 ዓመታት የዘለቀው የሁለቱ አገሮች ወዳጅነት ዘንድሮ ዓመቱን ሙሉ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ሲከበር ቆይቶ…

ከጎንደር ወደ ገንዳውኃ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ተገልብጦ የ5 ሰዎች ህይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጎንደር ወደ ገንዳውኃ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ተገልብጦ የአምስት ሰዎች ህይዎት አለፈ፡፡ አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከጎንደር ወደ ገንዳ ውኃ እየተጓዘ በነበረበት ወቅት እስካሁን ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ በመተማ ወረዳ በመገልበጡ…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ከጊኒ ጋር ለሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል፡፡ በዚህም ግብ ጠባቂ ፋሲል ገብረ ሚካኤል ከባህርዳር ከነማ ፣ ሰዒድ ሃብታሙ ከአዳማ ከነማ  እና አቡበከር ኑራ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሲንጋፖር  ዳግም የቀጥታ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ መጋቢት 25 ጀምሮ ወደ ሲንጋፖር ዳግም የቀጥታ በረራ ማድረግ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ÷በረራው አየር መንገዱ በእስያ ያለውን ተደራሽነት እንዲሁም…

በሐረሪ ክልል በሙስና ወንጀል የተሳተፉ አካላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በሙስና ወንጀል የተሳተፉ አካላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን በክልሉ የተቋቋመው የፀረ ሙስና ክልላዊ ኮሚቴ ገለፀ። የኮሚቴው ሰብሳቢና የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አቶ አዩብ አህመድ እንደገለጹት ኮሚቴው አራት የተለያዩ ንዑስ ኮሚቴዎችን…

ቻይና መንትያ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዳሰሳ ጥናት እና ካርታ ስራ የሚውሉ ሁለት መንትያ ሳተላይቶችን ማመጠቋን አስታውቃለች፡፡ ሳተላይቶቹ በዛሬው እለት በሰሜን ቻይና ሻንዚ ግዛት ከሚገኘው የታዩሁዋን ሳተላይት ማምጠቂያ ማዕከል ወደ ህዋ መላካቸው ነው የተገለፀው፡፡…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ ግንቦት 1 ቀን ጀምሮ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ በረራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ ግንቦት 1 ቀን ጀምሮ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ በረራ እደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው አየር መንገዱ ከሁለት አስርት አመታት በኋላ ወደ ካራቺ…

በፍትሕ ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርጫፍ የዓቃቤ ሕግ ጽ/ቤት ኃላፊ ከቀረበባቸው የሙስና ክስ ነጻ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርጫፍ የዓቃቤ ሕግ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ፈይሳ ሾርኬ ከቀረበባቸው ተደራራቢ የሙስና ወንጀል ክስ ነጻ ተባሉ፡፡ ብይኑን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። ተከሳሹ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታሩ አል ፋይሰል ሆልዲንግስ ኩባንያ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታሩ አል ፋይሰል ሆልዲንግስ ኩባንያ ሊቀመንበር ሼክ ፋይሰል ቢን ቃሲም አል ታኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው የኳታሩ አል ፋይሰል ሆልዲንግ ኩባንያ በኢትዮጵያ ሊሰማራ በሚችልባቸው…