Fana: At a Speed of Life!

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ነጭ ስኳር ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የ2015 ዓ.ም ምርት ዘመን ነጭ ስኳር ማምረት መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ፋብሪካው ትላንት ከምሽቱ 1 ስዓት ጀምሮ ነው ነጭ ስኳር ማምረት የጀመረው፡፡ ይሁን እንጂ ፋብሪካው በዘላቂነት ስራውን እንዳያከናውን የጣና…

በዓድዋ ጦርነት ድል የተደረገበት ወታደራዊ ጥበብ በስርዓተ ትምህርት ደረጃ ሊዘጋጅ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓድዋ ጦርነት ድል የተደረገበት ወታደራዊ ጥበብ በስርዓተ ትምህርት ደረጃ ተዘጋጅቶ በወታደራዊ ስልጠና ውስጥ ሊካተት ነው፡፡ የመከላከያ ትምህርት ስልጠና ዋና መምሪያ በዓድዋ ጦርነት ድል የተመዘገበበት  ወታደራዊ ታክቲክና የአመራርነት ክህሎት…

በኢትዮጵያ የተፈናቀሉ ህፃናትን ማቋቋሚያ ፕሮጄክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ፣ የተባበሩት መንግስታት የህፃናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) እና አጋሮቹ በኢትዮጵያ በግጭት እና በተለያዩ ምክንያት የተፈናቀሉ ህፃናትን ማቋቋሚያ ፕሮጄክት ይፋ አድርገዋል፡፡ ፕሮጄክቱ በጋምቤላ፣ ኦሮሚያ እና…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከደቡብ ኮሪያ ቹንቾን ከተማ ምክትል ከንቲባ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከደቡብ ኮሪያ ቹንቾን ከተማ ምክትል ከንቲባ ሊ ቻንግ ዎ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳስታወቁት ውይይቱ ለ19 ዓመታት የዘለቀውን የአዲስ አበባ እና የቹንቾን…

የሴቶች ቀን በዓመት አንድ ቀን የሚታወስ ሳይሆን የ365 ቀናት ሥራ መሆን አለበት – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የ2015 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም “በመላው ሀገራችንና በውጭ ሀገር የምትገኙ የኢትዮጵያ ሴቶች እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በደህና አደረሰን”…

ኢትዮጵያ ስደተኞችን በማስተናገድ  ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አጋርነቷን አሳይታለች – ተመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ፈተናዎች ቢያጋጥሟትም ስደተኞችን በማስተናገድ ረገድ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አጋርነቷን አሳይታለች ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ፡፡ በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ የኢትዮጵያ ተወካይ ማማዶ ዲያን ባልዲ ለአልጀዚራ…

ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ንግድ ትርዒት በበርሊን እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ንግድ ትርዒት በበርሊን እየተካሄደ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በትርዒቱ ላይ÷ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ 28 የቱር ኦፕሬተሮች፣ ሆቴሎች እና የተወሰኑ ክልሎችን ያካተተ በቱሪዝም…

ኔይማር ጁኒየር እስከ ውድድር ዓመቱ መጨረሻ ወደ ጨዋታ እንደማይመለስ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚላዊው ኮከብ ኔይማር ጁኒየር እስከታድድር ዓመቱ መጨረሻ ድረስ ወደ ጨዋታ እንደማይመለስ ተገልጿል፡፡ የ31 ዓመቱ የፊት መስመር አጥቂ ክለቡ ፒኤስጂ ሊልን 4 ለ 3 ባሸነፈበት ጨዋታ ባጋጠመው የቁርጭምጭሚት ጉዳት ምክንያት ነው እስከ ውድድር…

ዶ/ር ፍፁም አሰፋና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኦማን የኢኮኖሚ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኦማን የኢኮኖሚ ሚኒስትር ሰዒድ አል ሻኪሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና ኦማን በኢኮኖሚው ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት  ማጠናከር…

ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ ምክክር በማድረግ የጋራ መግባባት ላይ መድረስ ይኖርብናል – አቶ ታየ ደንደአ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ ምክክር በማድረግ የጋራ መግባባት ላይ መድረስ ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታየ ደንደአ ተናገሩ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር  ከተለያዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር  በኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የሰላም ግንባታ…