Fana: At a Speed of Life!

አዋሽ ባንክ በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች 30 ሚሊየን ብር ለገሰ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዋሽ ባንክ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ30 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። አዋሽ ባንክ ባለፈው ዓመትም በቦረና እና ጉጂ ዞኖች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች60 ሚሊየን ብር መለገሱን የባንኩ መረጃ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ቀዳሚው ተደራሽ አየር መንገድ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በርካታ የአፍሪካ ሀገራትን በበረራ በመሸፈን ቀዳሚ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአፍሪካ አህጉር ከ25 በላይ መዳረሻዎችን የሚሸፍኑ አምስት አየር መንገዶች እንዳሉ ሲምፕል ፍላይንግ በመረጃው አመላክቷል፡፡ የአፍሪካ ዓየር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሔራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሔራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ጋር እየተወያዩ ነው። ውይይቱ የሀገሪቱን አጠቃላይ የኢኮኖሚ ሁኔታና እንቅስቃሴ ለመገምገም ያለመ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።

ቻይና እና ህንድ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ህንድ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር መስማማታቸውን የሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አስታውቀዋል፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቂን ጋንግ እና የህንድ አቻቸው ሱራህማንያም ጃይሻንካር በህንድ ኒው ደልሂ ከተካሄደው የቡድን…

የዓድዋ ድል ጀግኖች አያቶቻችን ያበረከቱልን የኢትዮጵያውያን የጋራ ጥሪት ነው- ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ጀግኖች አያቶቻችን ያበረከቱልን ዘውትር የማይደበዝዝና የማይነጥፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ጥሪታችን ነው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ 127ኛውን የዓድዋ…

በፕሪሚየርሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ በድጋሚ ሊጉን መምራት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ በድጋሚ ሊጉን መምራት ጀምሯል፡፡ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው የ15ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አቤል ያለው እና እስማኤል ኦሮ አጉሮ የቅዱስ ጊዮርጊስን ጎሎች…

የዓድዋ ድል የሰው ልጆችን የነፃነት ታሪክ የቀየረ ነው – ረዳት ፕ/ር አደም ካሚል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል በዓለም አቀፍ ደረጃ የእኩልነት፣የፍትህ እና የነፃነት ትግልን በማስፋፋት የሰው ልጆችን የነፃነት ታሪክ የቀየረ ነው ሲሉ የታሪክ ምሁሩ ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል ተናገሩ፡፡ የታሪክ ምሁሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…

በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር እና የሞሃመድ ስድስተኛ ፋውንዴሽን አባላት ሐረር ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ነዚሃ አሎዩ እና የአፍሪካ ኡለማዎች ፋውንዴሽን አባላት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሐረር ከተማ ገብተዋል። በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር እና የሞሃመድ ስድሰተኛ ፋወንዴሽን የልዑካን ቡድን አባላት ሐረር ከተማ ሲደርሱ…

የአፍሪካ ትምህርት ቤት ምገባ ቀን በአፍሪካ ህብረት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንተኛው ሀገር በቀል የአፍሪካ ትምህርት ቤት ምገባ ቀን በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እየተከበረ ነው። ቀኑ የሀገር ውስጥ የምግብ ፍጆታ ግዥ ስርዓትና ቀጠናዊ የአቅርቦት እሴቶችን በማሳደግ ሀገር በቀል የአፍሪካ ትምህርት ምገባን በማረጋገጥ…

በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ34 ቢሊየን ዶላር በላይ የንብረት ውድመት መድረሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ የደረሰው ጉዳት ከ34 ቢሊየን ዶላር በላይ እንደሚደርስ የዓለም ባንክ አስታውቋል፡፡ ይህ የጉዳት መጠን ከ2021 የቱርክ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ እድገት አራት በመቶውን ያክል እንደሚሸፍን እና የጉዳቱ የግምት…