Fana: At a Speed of Life!

የፕሪሚየር ሊጉ 16ኛ እና 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የቀን ማስተካከያ ተደረገባቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ16ኛ እና 17ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች ማስተካከያ ተደርጎባቸዋል። የፕሪሚየርሊጉ ከ14ኛ እና 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች አክሲዮን ማህበሩ ባወጣው ፕሮግራም መሰረት በድሬዳዋ እየተካሄደ ይገኛል፡፡…

በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ አትሌቶቹ ከተሳተፉባቸው ውድድሮች መካከል የ2023 የጃፓን ኦሳካ ማራቶን ውድድር ትናንት ሲካሄድ በዚህ ውድድር በሴቶች አትሌት ሄለን…

የዓድዋን ድል ለብሄራዊ መግባባትና ለመከላከያ ሠራዊት ግንባታ እንጠቀምበታለን- ጄ/ል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋን ድል ለብሄራዊ መግባባትና ለመከላከያ ሠራዊት ግንባታ እንጠቀምበታለን ሲሉ የመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ። የመከላከያ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት በ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል አከባበር…

በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የዓለም የታዳጊዎች ሜዳ ቴኒስ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፉ ቴኒስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የዓለም ታዳጊዎች ሜዳ ቴኒስ ውድድር ተጠናቅቋል። በውድድሩ ማጠናቀቂያ ስነ ስርዓት ላይ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት፣…

በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሊደረጉ የነበሩ ሁለት ጨዋታዎች ተራዘሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ ሊደረጉ የነበሩ ሁለት ጨዋታዎች መራዘማቸውን ሊግ ካምፓኒው አስታውቋል፡፡ ጨዋታዎቹ በድሬዳዋ ከተማ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ነው የተራዘሙት፡፡ በ15ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቀን 10 ሰዓት ላይ…

በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የተጀመረው የቦሌ አጠቃላይ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ከተቋረጠ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል 

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የተጀመረው የቦሌ አጠቃላይ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ከተቋረጠ ከአራት አመት በላይ እንደሆነው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረገው ምልከታ አረጋግጧል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የሆስፒታሉ ግንባታ…

ኢትዮጵያ የውሃ ሀብትን  በፍትሃዊነት ለተቃሚዎች ለማድረስ እየሰራች መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የውሃ ሀብትን  በፍትሃዊነት ለተጠቃሚዎች ለማድረስ እየሰራች መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ተናገሩ፡፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የምግብና እርሻ  ድርጅት አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው የብሔራዊ የውሃ…

የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የአድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጄክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የአድዋ ድል መታሰቢያ የአድዋ ዜሮ ዜሮ ሙዚየም ፕሮጀክትን ጎበኙ፡፡ የአድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጄክት በ3 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ እና ባለ አምስት ወለሉ ፕሮጀክት የአድዋን ድል፣ የኢትዮጵያውያንን ጀግኖች፣…

የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከኢስት አፍሪካ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከኢስት አፍሪካ ኢንደስትሪያል ፓርክ ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ከሚሽኑ በትዊተር ገፁ እንዳስታወቀው ስምምነቱ ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ኩባንያን ወደ ኢንዱስትሪ ፓርክነት ለማሳደግ የሚያስችል የአልሚነት ስምምነት…

ከተሰጣቸው የንግድ ፈቃድ ውጪ ሲሰሩ በተገኙ 44 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት በንግድ ሥራ ፈቃድ የድህረ ፈቃድ ኢንስፔክሽን ከተደረገባቸው 500 የንግድ ድርጅቶች ውስጥ ከህግ ውጭ ሲሰሩ በተገኙ 44 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ እርምጃ…