የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እየጨመረ የመጣው የወጣቶች የአዕምሮ ህመም ተጋላጭነት Mikias Ayele Feb 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጣቶች ዘንድ የሚስተዋለው የአምሮ ህመም በመላው ዓለም እየጨመረ በመምጣት ላይ የሚገኝ የጤና ቀውስ ስለመሆኑ የዓለም ሳይካትሪስት ማህበር ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመተ ላይ ያወጣው ሪፖርት ያመለክታል። ይህ ቀውስ በተለይም ደግሞ ከዲጂታል ምህዳር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ላይ በሚጣለው አዲስ ማዕቀብ ስምምነት ላይ አለመድረሱ ተገለጸ Mikias Ayele Feb 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት በሩሲያ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ባቀረቡት ሃሳብ ላይ አለመስማማታቸው ተገልጿል፡፡ ህብረቱ በሩሲያ ላይ ለ10ኛ ጊዜ ማዕቀብ ለመጣል ባደረገው ውይይት ስምምነት ላይ አለመድረሱን ተከትሎ ውሳኔው መራዘሙ ተመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የዐባይ ሀገራት በዐባይ ውሃ ሀብት የጋራ ተጠቃሚነት ላይ ስምምነት መድረስ አለባቸው – ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ Mikias Ayele Feb 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓባይ ሀገራት በዐባይ ውሃ ሀብት የጋራ ተጠቃሚነት ላይ ስምምነት መድረስ እንደሚገባቸው የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በኬኒያ ናይሮቢ ለ17ተኛ ጊዜ እየተከበረ በሚገኘው የዓባይ ቀን ኢትዮጵያን በመወከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ገለጻና ማብራሪያ ሰጥተዋል። የሀገር…
Uncategorized ቦርዱ በወላይታ ዞን ህዝበ ውሳኔ አፈፃፀም ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲካሄድ አዘዘ Mikias Ayele Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በወላይታ ዞን የተደረገው የሕዝበ ውሣኔ ሂደት ሕጋዊነት ለማረጋገጥ አዳጋች ሁኔታ በመፈጠሩ አፈፃፀም ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረገ አዘዘ፡፡ ምርጫ ቦርድ በሒደቱ ቁጥራቸው ጥቂት በማይባል የምርጫ ጣቢያዎች በሕጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና የፓኪስታንን የንግድ ልውውጥ ለማሳደግ እየተሰራ ነው -አምባሳደር ጀማል በከር Mikias Ayele Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የፓኪስታንን የንግድ ልውውጥ በ2023 ወደ 200 ሚሊየን ዶላር ከፍ ለማድረግ እየተሰራ ነው ሲሉ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ ከፓኪስታኑ ደይሊ ታይምስ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደተናገሩት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሶማሊያ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት በጋራ እየሰሩ ነው- የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር Mikias Ayele Feb 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሶማሊያ በቀጣናው የሚታየውን ሽብርተኝነት ለመዋጋት በጋራ እየሰሩ መሆኑን የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብሽር ኦማር ሁሩሲ ገለጹ። በ36ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ እየተሳተፋ የሚገኙት የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ በ2023 ለአፍሪካ ከ50 ቢሊየን ዶላር የማያንስ በጀት እንደሚመድብ ተገለፀ Mikias Ayele Feb 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በ2023 ለአፍሪካ ከ50 ቢሊየን ዶላር የማያንስ በጀት እንደሚመድብ የዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ኦስማኔ ዲያጋና ገለጹ። በ36ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት የዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ዓለምአቀፋዊ ትብብርን በማጎልበት ረገድ አይነተኛ ሚና እየተጫወተ ነው – ቭላድሚር ፑቲን Mikias Ayele Feb 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ባለ ብዙ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና ሰብዓዊ ትብብርን በማጎልበት ረገድ አይነተኛ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ። ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን 36ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሴቶች እኩልነት ዙሪያ በትኩረት ሊሰራ ይገባል- ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው Mikias Ayele Feb 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች እኩልነት ዙሪያ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ተናገሩ፡፡ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቀዳማዊ እመቤቶች መደበኛ ስብሰባ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡ በንግግራቸውም÷ በፆታ እኩልነት በኩል…