Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢትዮጵያ በቱርክ በደረሰው አደጋ የቁሳቁስ እና የነፍስ አድን ቡድን ለቱርክ ማበርከቷን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ኢትዮጵያ ባላት አቅም የቁሳቁስ እና የነፍስ አድን ቡድን ለቱርክ ማበርከቷን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቱርክ ለደረሰው የሰው ህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሩሲያ የአፍሪካ አጋርነት ፎረም ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሩሲያ አፍሪካ አጋርነት ፎረም ሃላፊ አምባሳደር ኦሌግ ኦዜሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች ንግድና ኢንቨስትመንትን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር…

ተመድ በቱርክ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች 1 ቢሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በቱርክ የመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት የደረሰባቸውን ከ5 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለመርዳት 1 ቢሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ጠይቋል፡፡ በደቡባዊ ቱርክ እና ሰሜናዊ ሶሪያ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ36 ሺህ በላይ…

የተለያዩ ሀገራት መሪዎች በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ  አዲስ አበባ  እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት መሪዎች በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡ የሊቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት አብዱላህ አል-ላፊ በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ በዛሬው ዕለት  አዲስ አበባ…

በክልሉ እየተከናወኑ ያሉ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቁ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል እየተከናወኑ ያሉ ነባርና አዳዲስ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቁ በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ አሳሰቡ። የክልሉ ካቢኔ አባላት ጋር በክልሉ እየተከናወኑ ያሉ የነባርና…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቅቋል፡፡ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ በቆየው መደበኛ ጉባኤ ላይ የምክር ቤቱ አባላት ባለፋት 6 ወራት በየዘርፉ የተሰሩ ተግባራትና በቀጣይ…

በ55 ሚሊየን ብር የተገነባው የቓሰና የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ እና በሰቆጣ ቃልኪዳን ስምምነት ትብብር በ55 ሚሊየን ብር የተገነባው የቓሰና የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቋል። የሰቆጣ ከተማ ከንቲባ አቶ መላሽ ወርቃለም  ÷ፕሮጀክቱ  በሰከንድ 18 ሊትር ውሃ የሚያመነጭ …

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል-ግብረ ሃይሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይሉ የዘንድሮው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ …

የጂቡቲ የቢዝነስ ልዑክ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ የጅቡቲ ቢዝነሶች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ላይ ቁልፍ ሚና እንዲጫወቱ ለማድረግ መንግስት በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን ተናገሩ፡፡ በጂቡቲ የንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የሱፍ ዳዋሌህ የተመራ  የቢዝነስ…

በቱርክ እና ሶሪያ በመሬት መንቀጥቀጥ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ21 ሺህ ባለይ መድረሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ እና ሶሪያ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 21 ሺህ መድረሱ ተገለፀ፡፡ የነፍስ አድን ሰራተኞች አሁንም በሕይወት የተረፉ ሰዎችን ለማግኘት ፍለጋ እያደረጉ ሲሆን ነገር ግን አደጋው ከተከሰተ አራተኛ ቀን…