የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የባለሙያዎች ውይይት እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የባለሙያዎች ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። ውይይቱ በቀጠናው ያለውን ተገማች እና ኢ-ተገማች የሰላም እና ፀጥታ ስጋቶችን የበለጠ መከላከል እና ማስቀረት የሚቻልበትን ቁመና ለመገንባት ያለመ መሆኑ…
ስፓርት አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በፖላንድ የአንድ ማይል ውድድር ሁለተኛውን ፈጣን ሰአት አስመዘገበች Mikias Ayele Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ትናንት ምሽት በፖላንድ ቶረን በተካሄደ የቤት ውስጥ የአንድ ማይል ውድድር የዓለማችን ሁለተኛውን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን 4 ደቂቃ ከ16 ሰከንድ ከ16 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ስታጠናቅቅ ይህ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሰኢድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸውን ከሃላፊነት አነሱ Mikias Ayele Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሰኢድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ኦትማን ጀራንዲን ከሃላፊነት አነሱ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በአውሮፓ ህብረት የቱኒዚያ አምባሳደር የሆኑትን ናቢል አማርን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት መሾማቸው ነው የተገለፀው፡፡ ተሰናባቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል የ2015 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል የ2015 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ 6 ወራት ዕቅድ ግምገማ እየተካሄደ ነው። በግምገማው ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ የክልሉ ካቢኔ አባላት እና የተቋማት የስራ ሀላፊዎች እየተሳተፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን እስከ ፊታችን የካቲት 2 ቀን ድረስ ማስተካከል ይችላሉ-ሚኒስቴሩ Mikias Ayele Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ እና በመንግስት ተቋማት ገብተው መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው እስከ የካቲት 02 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከሶማሌ ክልል ተወላጅ ዳያስፖራዎች ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በልማት ስራ ለመሳተፍ ከመጡ የክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ሙስጠፌ በራሳቸው ተነሳሽነት በሀገር ወዳድ ስሜት በክልሉ ልማት ላይ ለመሳተፍ ወደ ክልሉ ለመጡት የክልሉ ተወላጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ፣ጌዴኦና ጎፋ ዞኖች የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደቱ በሰላም ተጠናቋል Mikias Ayele Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ፣ጌዲኦ እና ጎፋ ዞኖች ሲካሄድ የነበረው የደቡብ ኢትዮጵያ ምስረታ የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደት በሰላም መጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ በወላይታ ዞን ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደት በሰላም ተጠናቆ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ ዓረቢያ ከ900 በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 933 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ እስካሁን በተከናወነ ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ተግባራት÷ 39 ሺህ 382 ኢትዮጵያውያንን መመለስ መቻሉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በኢንቨስትመንት ለሚሰማሩ አልሚዎች ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ Mikias Ayele Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ በክልሉ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች መሰማራት ለሚፈልጉ ባለሀብቶች መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፁ። አቶ ኡሞድ በክልሉ በጎግ ወረዳ ኡበላ አካባቢ አንድ ባለሃብት እያከናወኑት ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና መድፈኞቹ በጉዲሰን ፓርክ ሁለተኛ ሽንፈታቸውን አስተናገዱ Mikias Ayele Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪሚየር ሊጉ መሪ አርሴናል በኤቨርተን የውድድር ዘመኑን ሁለተኛ ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ በጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኤቨርተን በጄምስ ታርኮውስኪ የ60ኛ ደቂቃ ጎል አርሴናልን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድን…