ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ባሳዩት አጋርነት የሱዳን ህዝብ ተደስቷል- የሱዳን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሳዩት አጋርነት የሱዳን ህዝብ ተደስቷል ሲሉ የሱዳን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደፋላ ኤልሃጅ አሊ ተናገሩ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሱዳን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…