ስፓርት አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በለንደን ማራቶን ትሳተፋለች Mikias Ayele Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው 2023ቱ የለንደን ማራቶን የሴቶች ውድድር ትሳተፋለች፡፡ አትሌት ያለምዘርፍ ባለፈው ዓመት የተደረገውን የለንደን ማራቶንን ወድቃ በመነሳት በድንቅ ብቃት ማሸነፏ የሚታወስ ነው ። የ21 ዓመቷ አትሌት 1 ሰአት ከ3…
ፋና ስብስብ ጃፓናዊው አጥቂ በ55 አመቱ ለፖርቹጋሉ ክለብ ፈርሟል Mikias Ayele Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓናዊው ካዙዮሺ ሚዩራ ጠንካራ የአካል ብቃትን በሚጠይቀው የእግር ኳስ ስፖርት በ55 አመቱ መጫወቱን ቀጥሏል። ጃፓናዊው ጎልማሳ በዚህ እድሜው በፖርቹጋል ሁለተኛ ዲቪዚዮን ለሚገኘው ኦሊቬረንሴ ክለብ በውሰት ለመጫዎት ፊርማውን አኑሯል። ሚዩራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ3 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የተገነባው የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ተመረቀ Mikias Ayele Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ዛሬ ተመረቀ፡፡ በቻይናው ሲ ሲ ኢ ሲ ሲ ተቋራጭ የተገነባው ወደቡ በ34 ነጥብ 1 ሔክታር ላይ ማረፉ ተገልጿል፡፡ የድሬዳዋ ወደብ ከዚህ ቀደም ከኢትዮ ጅቡቲ በውሰት በወሰደው 0…
ስፓርት አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በ2023ቱ የለንደን ማራቶን ይሳተፋል Mikias Ayele Feb 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በቀጣይ ሚያዚያ ወር ላይ በሚካሄደው የለንደን ማራቶን እንደሚሳተፍ ተገለፀ፡፡ ቀነኒሳ በቀለ በበርሊን ማራቶን 2 ሰአት ከ1 ሰከንድ ከ41 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት በማራቶን ታሪክ ሁለተኛው የፈጣን ሰዓት ባለቤት መሆኑ ይታወቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ሥርዓትን ተግባራዊ በማድረግ ረገድ የሚታዩ ክፍተቶችን መቅረፍ ይገባል -የፌዴሬሽን ምክር ቤት Mikias Ayele Feb 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረብሄራዊ የፌደራል ሥርዓትን ተግባራዊ በማድረግ ረገድ የሚታዩ ክፍተቶችን መቅረፍ እንደሚገባ የፌደሬሽን ምክር ቤት ገለጸ፡፡ በሕገ መንግሥትና ፌዴራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የሥራ አፍፃፀም ላይ…
ስፓርት ኤንዞ ፈርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊጉ ውዱ ፈራሚ ሲሆን ማንቼስተር ዩናይትድ እና አርሰናል አማካይ አስፈርመዋል Mikias Ayele Feb 1, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች በጥር ወር የመጨረሻ ሰአታት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። የእንግሊዙ ቼልሲ በ107 ሚሊየን ፓውንድ የቤኔፊካውን ኤንዞ ፈርናንዴዝ አስፈርሟል፡፡ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የ22 አመቱን አርጀንቲናዊ ለማስፈረም ለወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ ከቻይና እና ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ዣኦ ዡዩአን እና ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አምባሳደር መሀመድ ሳሊም አል ራሺዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከአምባሳደር ዣኦ ዡዩአን ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጪንግድን ለማሳደግ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለውን የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር እየተሰራ ነው Mikias Ayele Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የወጪ ንግዷን ለማሳደግ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የንግድ ግንኙነቷን እያጠናከረች መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የዓለም ዓቀፍና ቀጣናዊ ትስስር ስራ አስፈጻሚ ሙሴ ምንዳዬ እንደገለጹት÷ ጎረቤት ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢጋድ የፀጥታ ሴክተር ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው Mikias Ayele Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በምስራቅ አፍሪካ በይነ-መንግስታት (ኢጋድ) የፀጥታ ሴክተር ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ ፎረሙ በድንበር ተሻጋሪ የፀጥታ ስጋቶች ዙሪያ ቀጠናዊ ትብብርን ለማጠናከር ያለመ ሲሆን በፎረሙ ላይ የኢጋድ አምባሳደሮች ኮሚቴ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ “የዓለምን ሰላም እያጠፋችው” ነው ስትል ሰሜን ኮሪያ ወቀሰች Mikias Ayele Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የውክልና ጦርነት በማድረግ የዓለምን ሰላም እያጠፋች ነው ስትል ሰሜን ኮሪያ ወቅሳለች፡፡ በተለይም በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ውስጥ አሜሪካ የምታደርገው ጣልቃገብነት በመላው አውሮፓ መጠነ ሰፊ ግጭትን ሊያስከትል እንደሚችልም…