Fana: At a Speed of Life!

የብሔራዊ ተሀድሶ ምክር ቤት ኮሚሽን በቀጣይ ሊሰራቸው ባቀዳቸው ተግባራት ላይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተቋቋመውን የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ድርጅታዊ መዋቅር እና ኮሚሽኑ በቀጣይ ሊያከናውናቸው ያቀዳቸውን ስራዎች አስመልክቶ ውይይት አድርጓል፡፡ የኢፌዴሪ የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ተጠሪነቱ ለሰላም ሚኒስቴር ሲሆን በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ…

400 ሺህ ሜትሪክ ቶን ማዳባሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ወር ውስጥ 400 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን የኢትዮጵያ ባህርና ሎጅስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ እንዳስታወቀው የአፈር ማዳባሪያ የማጓጓዝ ስራው በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል፡፡…

በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 141 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን መታደጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከጅቡቲ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ጋር በመተባበር  141 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን መታደጉን አስታወቀ። ፍልሰተኞቹ አደገኛ በሆነ ሁኔታ በህገ ወጥ ሰው አዘዋዋሪ ጀልባ ወደ የመን ይጓዙ እንደነበርም ኤምባሲው አስታውቋል።…

በሶማሌ ክልል ባለፉት ሥድሥት ወራት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ባለፉት ሥድሥት ወራት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ የሶማሌ ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ሥድሥት ወራት ከእቅድ በላይ ገቢ ለሰበሰቡ የከተማ አስተዳደሮች እና ወረዳዎች የማበረታቻ የእውቅና ሽልማት አበርክቷል።…

ካፍ ለቻን ውድድር አሸናፊ የሚሰጠውን የገንዘብ ሽልማት አሳደገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጀሪያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የቻን ውድድር አሸናፊ ለሚሆነው ሀገር የሚሰጠውን የገንዘብ ሽልማት መጠን ማሳደጉን የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ እግርኳስ ፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሙትሴፔ እንደገለፁት…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ ስምምነቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በመግባት መስራት የሚያስችለው ነው ተብሏል፡፡ የመግባቢያ ስምምነት ሰነዱን የኢትዮጵያ…

ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ እየተደረጉ ያሉ የዝግጅት ስራዎችን በተመለከተ ግምገማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካቲት ወር ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ እየተደረጉ ያሉ የዝግጅት ስራዎችን በተመለከተ ግምገማ ተካሄደ፡፡ 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እና 42ኛው የህብረቱ አስፈፃሚዎች ጉባኤ በፈረንጆቹ ከየካቲት 15 እስከ 19 ቀን ድረስ…

የሞሮኮ አምባሳደር በዓለም ዋንጫው ኢትዮጵያውያን ላሳዩት ድጋፍ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ነዚሃ ሞሐመድ በኳታሩ 22ኛው የዓለም ዋንጫ ኢትዮጵያውያን ላሳዩት ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ በኢትዮጵያ ከሞሮኮ አምባሳደር ነዚሃ ሞሐመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይታቸውም…

የማረሚያ ቤት ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባዔ እይተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 15 ኛው የፌደራልና የክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባዔ  በሐረር እየተካሄደ ነው፡፡ የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ኮሚሺነር ጀነራል ዳመና ዳሮታ በጉባዔው እንዳሉት ÷ ማረሚያ ቤቶች የሕግ ታራሚዎችን በማነፅ  የተጀመረውን ሀገራዊ…

ከንቲባዎች በአፍሪካ የከንቲባዎች ፎረም ላይ የልምድ ልውውጥ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ፣ ባሕርዳር፣ አዳማ እና ደሴ ከተማ ከንቲባዎች በደቡብ አፍሪካ በመካሄድ ላይ ባለው የአፍሪካ የከንቲባዎች ፎረም ላይ የልምድ ልውውጥ አካሄዱ፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪኑሚ አዲንስያ በመድረኩ  ባደረጉት ንግግር÷ የአፍሪካ…