የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 14 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Dec 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 14 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል። ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ ዜጎች መካከል 924ቱ ወንዶች፣ 63ቱ ሴቶች እንዲሁም 27 ተመላሾች ህፃናትና እድሜያቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ የልማት መርሐግብር ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው Mikias Ayele Dec 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት መርሐግብር ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ አጠቃላይ የኢትዮጵያን አሁናዊ የኢኮኖሚና ሁሉን አቀፍ የልማት ስኬቶችና ተግዳሮቶች አብራርተዋል።…
ስፓርት ፖርቹጋል አሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስን ከሃላፊነት አነሳች Mikias Ayele Dec 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋል አሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስን ከአሰልጣኝነት አሰናብታለች። የ68 አመቱ አሰልጣኝ ፖርቹጋል በዓለም ዋንጫው በሞሮኮ 1ለ 0 ተሸንፋ ከሩብ ፍፃሜ መሰናበቷን ተከትሎ ነው ከሃላፊነት የተነሱት። የፖርቹጋል እግር ኳስ ማህበር ፈርናንዶ ሳንቶስ…
ስፓርት ዩዜን ቦልት የቢቢሲ ስፖርት የሕይወት ዘመን ስኬታማ ሰው ሽልማትን አሸንፈ Mikias Ayele Dec 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃማይካዊው አትሌት ዩዜን ቦልት የቢ ቢ ሲ ስፖርት የሕይወት ዘመን ስኬታማ ሰው ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ቦልት ከሽልማቱ በኋላ ለቢቢሲ ስፖርት በሰጠው አስተያየት "ጠንክረህ ከሰራህ የምትፈልገውን ነገር እንደምታገኝ እኔ ኅያው ምስክር ነኝ" ሲል…
ስፓርት የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ህልማችን ባይሳካም ከሀዘን ይልቅ ኩራት ይሰማናል-ዋሊድ ረግራጊ Mikias Ayele Dec 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ህልማችን ቢያበቃም ከሀዘን ይልቅ ኩራት ይሰማናል ሲሉ የሞሮኮው ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዋሊድ ረግራጊ ተናገሩ፡፡ የኳታሩ የዓለም ዋንጫ ክስተት የሆነችው ሞሮኮ ሃያላን ቡድኖችን በማሸነፍ ሳትጠበቅ ግማሽ ፍጻሜ መድረስ ችላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሊመለስ ነው Mikias Ayele Dec 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ከ13ኛ ሳምንት ጀምሮ ወደ ስርጭት ይመለሳል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን የምስል መብት የገዛው ዲ ኤስ ቲቪ በዓለም ዋንጫ ምክንያት ከ8ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ጨዋታዎች ጀምሮ ያለፉትን…
ስፓርት የሞሮኮ አየር መንገድ በ30 ልዩ በረራዎች ደጋፊዎችን ወደ ዶሃ ሊያመላልስ ነው Mikias Ayele Dec 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሳሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞሮኮ አየር መንገድ የብሄራዊ ቡድን ደጋፊዎችን ለማጓጓዝ ከካዛብላንካ ወደ ዶሃ 30 በረራዎች እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ኤር ማሮክ የተባለው የሞሮኮ አየር መንገድ በዛሬው እለት እንዳስታወቀውም ከካዛብላንካ ወደ ዶሃ የሚደረጉ 30 በረራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በፕሪሚየር ሊጉ መቻል ከወልቂጤ ከተማ አቻ ተለያዩ Mikias Ayele Dec 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሳሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ መቻል ከወልቂጤ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ አንድ አቻ ተጠናቋል፡፡ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ወልቂጤ ከነማ በተመሰገን በጂሮንድ ጎል እስከ 90ኛው ደቂቃ ሲመራ ቢቆይም ምንይሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ ወደ ቻይና ገበያ እንዲገቡ መፈቀዱ ተገለጸ Mikias Ayele Dec 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና መንግስት የኢትዮጵያ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ ወደ ቻይና ገበያ እንዲገቡ መፍቀዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በአጠቃላይ ንግድ በሚነገድባቸው 6 ሺህ 422 ምርቶች ውስጥ 1 ሺህ 644 ምርቶች ከቀረጥና ኮታ ነጻ ማስገባት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ገቡ Mikias Ayele Dec 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ኤርትራ አስመራ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ የኤርትራ አቻቸው ኢሳያስ አፈወርቂ ባቀረቡላቸው ግብዣ መሰረት ነው ለስራ ጉብኝት ኤርትራ የገቡት፡፡ ፕሬዚዳንት ዊልያም…