Fana: At a Speed of Life!

የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ከዓለም ዋንጫ መልስ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ከዓለም ዋንጫ መልስ ዛሬ በሚደረጉ የቦክሲንግ ደይ ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል፡፡ ፕሪሚየር ሊጉ በኳታሩ የዓለም ዋንጫው ምክንያት ለአንድ ወር ያህል ተቋርጦ የቆየ ሲሆን ከአንድ ሳምንት እረፍት በኋላ በዛሬው እለት የሊጉ…

ለሌማት ትሩፋት ስኬታማነት ድጋፍ እንደሚደርግ ዓለም አቀፉ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩቱ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ለጀመረው የሌማት ትሩፋት መርሐግብር ስኬት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ዓለም አቀፉ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ግብርና ሚኒስቴር፣ ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ፣ የአማራ ክልል ግብርና ምርምር እና ዓለም አቀፍ…

እዳጋ ዐርቢ እና አዲ ዳዕሮ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እዳጋ ዐርቢ እና አዲ ዳዕሮ ዛሬ ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ያላገኙ ሌሎች ከተሞች አገልግሎቱን እንዲያገኙ በትጋት እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…

ሊዮኔል ሜሲ የፒ ኤስ ጂ ቆይታውን ለማራዘም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ የፈረንሳዩ ፒ ኤስ ጂ ቆይታውን ለአንድ ዓመት ለማራዘም ከክለቡ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱ ተሰማ፡፡ በሣምንቱ መጀመሪያ የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ፕሬዚዳንት ጆአን ላፖርታ÷ “ሜሲ 21 ዓመታትን ወዳሳለፈበት…

በመረጃ የበለፀገ ማህበረሰብ መገንባት የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቀዳሚ ተልዕኮ ነው – አቶ አድማሱ ዳምጠው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመረጃ የበለፀገ ማህበረሰብ መገንባት የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቀዳሚ ተልዕኮ ነው ሲሉ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ አድማሱ ዳምጠው ተናገሩ፡፡ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቅዳሜ ልዩ 120 ደቂቃ የሬዲዮ ዜና ፕሮግራም በዛሬው እለት በይፋ…

ለቤት ገንቢዎች ብድር ለማመቻቸት የመዲናዋ አስተዳደር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ተፈራረመረመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ በ2005 የ20/80 እና የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ልማት ፕሮግራም ተጠቃሚ ለመሆን የተመዘገቡ እንዲሁም ፍላጎት እና…

ካሪም ቤንዜማ ከብሄራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው አጥቂ ካሪም ቤንዜማ ከብሄራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል፡፡ የ2022 ባሎን ደ ኦር አሸናፊው ካሪም ቤንዜማ በአሰልጣኝ ዲዲየር ዴሻምፕ ስብስብ ውስጥ ቢካተትም በዓለም ዋንጫው ጅማሮ ባጋጠመው ጉዳት ከውድድሩ ውጭ መሆኑ…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል ባህርዳር ከነማን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በድሬዳዋ ስታዲየም ቀን 10 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ መቻል ከመመራት ተነስቶ በሃሉ ግርማ፣ በረከት ደስታ እና ከነዓን ማርክነህ ባስቆጠሯቸው ግቦችአሸናፊ…

የኬንያ ልዑክ የደጎዲያ ጎሳ ባህላዊ መሪ የክብር ሽልማት ለመስጠት ጅግጅጋ ከተማ ገባ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ልዑክ የሰላም አባት ለሆኑት የደጎዲያ ጎሳ ባህላዊ መሪ የክብር ሽልማት ለመስጠት ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ  ከተማ ገብቷል፡፡ ልዑኩ ከቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የተበረከተውን የሰላም ሜዳሊያ ሽልማት ለማበርከት ነው ጅግጅጋ ከተማ…

4 ሺህ 35 ግራም የኮኬይን እፅ ይዞ የተገኘው ናይጄሪያዊ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 4 ሺህ 35 ግራም የሚመዝን የኮኬይን እፅ ይዞ የተገኘው ናይጄሪያዊ በፅኑ እስራትና በገንዘብ መቀጣቱን የፍትህ ሚኒስቴር  አስታውቋል፡፡ ፒተር ኢመሀን የተባለው ናይጀሪያዊ  ከብራዚል በመነሳት በኢትዮጵያ አየር መንገድ  ወደ ናይጄሪያ ሊጓዝ ሲል…