የሀገር ውስጥ ዜና አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ተለያየ Mikias Ayele Dec 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ከኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ጋር በይፋ ተለያይቷል፡፡ አሰልጣኝ ተመስገን ቡድኑን ውጤታማ ለማደረግ ክለቡን ቢረከብም ያሰመዘገበው ውጤት በዝውውሩ ከፍተኛ ተሳትፎ ያደረጉትን የኢትዮጵያ ቡና አመራሮችን ያስደሰተ አለመሆኑን…
ስፓርት በፕሪሚየርሊጉ የተጫዋቾች ዝውውር የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሆነ Mikias Ayele Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሕዳር 29፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ የ2015 ዓ.ም አጋማሽ የተጫዋቾች ዝውውር የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህም መሰረት የውድድር አመቱ አጋማሽ ዝውውር ከታህሳስ 18 እስከ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ…
ስፓርት ሉዊስ ኤነሪኬ ከስፔን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ተሰናበቱ Mikias Ayele Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 29፣2015 (ኤፍ ቢሲ) ሉዊስ ኤነሪኬ ከስፔን ብሄራዊ አሰልጣኝነታቸው መሰናበታቸውን የስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ስፔን በኳታሩ የዓለም ዋንጫ በሞሮኮ በመለያ ምት መሸንፏን ተክትሎ ነው ፌዴሬሽኑ ሉዊስ ኤነሪኬን ከብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነቱ የተሰናበተው።…
ስፓርት ኤደን ሀዛርድ ከቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን ራሱን አገለለ Mikias Ayele Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን በሪያል ማድሪድ እየተጫወተ የሚገኘው ኤደን ሀዛርድ ከቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል፡፡ ቤልጂየም በጊዜ ከዓለም ዋንጫው መሰናበቷን ተከትሎ ነው ኤደን ሀዛርድ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ያገለለው፡፡ የ31 ዓመቱ ሀዛርድ…
ስፓርት የክርስቲያኖ ሮናልዶ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ አለመግባት አዳዲስ የፖርቹጋል ኮከቦችን አስተዋውቋል Mikias Ayele Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንዱ ጨዋታ የክርስቲያኖ ሮናልዶ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ አለመግባቱ አዳዲስ የፖርቹጋል ኮከቦች በመድረኩ እንዲታወቁ እድል ሰጥቷል፡፡ ትላንት ምሽት ፖርቹጋል ስዊዘርላንድን 6 ለ 1 ባሸነፈችበት ጨዋታ አሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስ ክርስቲያኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክሮሺያ ጃፓንን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች Mikias Ayele Dec 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው ክሮሺያ ጃፓንን በመለያ ምት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች፡፡ መደበኛ ጨዋታውን አንድ አቻ ያጠናቀቁት ጃፓን እና ክሮሺያ ተጨማሪ 30 ደቂቃ ቢሰጣቸውም 120 ደቂቃውን ያለ ውጤት ለውጥ አጠናቀዋል፡፡ ሩብ ፍፃሜውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በኢትዮጵያ ከዩኔስኮ ተወካይ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Dec 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከአዲሷ የተመድ የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በአፍሪካ ህብረትና በተመድ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተጠሪ እንዲሁም በኢትዮጵያ የድርጅቱ ተወካይ ሪታ ቢሶነዝ ጋር ተወያዩ። ተጠሪዋ ድርጅቱ በአፍሪካ ከ2022…
የሀገር ውስጥ ዜና ከልዋን ፣ያሎ እና ቢሶበር ከተሞች በድጋሜ የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ Mikias Ayele Dec 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት ምክንያት ኃይል ተቋርጦባቸው የነበሩት ከልዋን ፣ያሎ እና ቢሶበር ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘታቸውን የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአግልገሎቱ ስራ አስፈፃሚ ያሲን አሌ እንደገለፁት÷አገልግሎቱን እንደገና ለመመለስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአይሻ 2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ከ17 ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ ማመንጨት መቻሉ ተገለፀ Mikias Ayele Dec 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአይሻ 2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ከ17 ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ ማመንጨት መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስታወቀ፡፡ የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅ ጥሩወርቅ ሽፈራው እንደገለጹት ÷ከጥቅምት 1 ጀምሮ ወደ ኦፕሬሽን ከገቡ 16 የንፋስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምሁራን የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Dec 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)"ለኢትዮጵያ ልዕልና የምሁራን ሚና'' በሚል መሪ ቃል ከመላ ሃገሪቱ የተውጣጡ ምሁራን ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የተጀመረ ሲሆን ከፍተኛ የምርምር…