የሀገር ውስጥ ዜና ጋና በአለም ዋንጫው ሁለተኛ የአፍሪካ ተሰናባች ሀገር ሆናለች Mikias Ayele Dec 2, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለም ዋንጫው የምድብ ማጣሪያ ጋና በኡራጋይ ተሸንፋ ከምድብ ተሰናብታለች፡፡ በጨዋታው ጋና በ2010 የዓለም ዋንጫ ከሩብ ፍፃሜ ያሰናበተቻትን ኡራጋይ ትበቀላለች ቢባልም በኳታሩ አልጃኑብ ስታዲየም ታሪክ ራሱን ደግሟል፡፡ በደቡብ አፍሪካው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ወንጀሎችን ከሚፈፅሙ ግለሰቦች ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ Mikias Ayele Nov 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስልክ እየደወሉ እና የተለያዩ የማጭበርበር ዘዴዎችን በመጠቀም ወንጀሎችን ከሚፈፅሙ ግለሰቦች ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪ አቀረበ ፡፡ በአዲስ አበባ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ስልኮች በመደወል እንኳን ደስ አላችሁ ሎተሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ እየተወያዩ ነው Mikias Ayele Nov 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት ማካሄድ ጀምረዋል። በውይይቱ ላይ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ዑስማን፣ የብልፅግና ፓርቲ የሶማሌ ክልል ፅህፈት ቤት ሀላፊ መሀመድ ሻሌና የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ያላትን ቁርጠኝነት ገለጸች Mikias Ayele Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዓለም አቀፋዊ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ያላትን ቁርጠኝነት በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ አሳይታለች፡፡ ኢትዮጵያ በግብፅ ሻርማል ሼክ እየተካሄደ ባለው የተባበሩት መንግስታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ማስተር ፕላን ይፋ ተደረገ Mikias Ayele Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሚቀጥሉት 30 አመታት ተግባራዊ የሚደረግ ብሔራዊ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ማስተር ፕላን ዛሬ ይፋ ተደርጓል። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ማስተር ፕላኑ የትራንስፖርት ዘርፉን በማዘመን የሀገር ኢኮኖሚን ለማሳደግ ታስቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ለዩክሬን የ18 ቢሊየን ዶላር ብድር ሊሰጥ ነው Mikias Ayele Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለዩክሬን የ18 ቢሊየን ዶላር የረጅም ጊዜ ብድር ለመስጠት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ የህብረቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ቫልዲስ ዶምብሮቭስኪስ እንደገለፁት÷ የአውሮፓህብረት ለዩክሬን ለመስጠት ያቀደው ብድር በ35 ዓመታት ውስጥ የሚመለስ ነው፡፡…
ስፓርት አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ በአቦት ወርልድ ማራቶን ደረጃ በሴቶች ቀዳሚ ሆነች Mikias Ayele Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ በአቦት ወርልድ ማራቶን ሜጀርስ የደረጃ አወጣጥ መሰረት በሴቶች ቀዳሚ ሆናለች፡፡ ደረጃው የወጣው በ6 ዋና ዋና የማራቶን ውድድር ማለትም በበርሊን፣ በለንደን፣ በቦስተን፣ በቶኪዮ፣ በቺካጎ እና በኒውዮርክ የማራቶን…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርናው ዘርፍ በሚፈለገው ደረጃ አድጎ የምግብ ዋስትና እንዲረጋገጥ ድጋፋችንን እንቀጥላለን- ፋኦ Mikias Ayele Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የግብርናው ዘርፍ በሚፈለገው ደረጃ አድጎ የምግብ ዋስትና እንዲረጋገጥ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ገለጸ፡፡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ከዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል Mikias Ayele Nov 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ዛሬ ቀን 10 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን በይገዙ ቦጋለ ሁለት ግቦች 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በባህርዳር ደካማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በታማኝነት ግብር መክፈል ህጋዊነት ብቻ ሳይሆን ለሀገር እድገት፣ ለዜጎችም ኩራት ነው-ዶ/ር ይልቃል Mikias Ayele Nov 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታማኝነት ግብር መክፈል ህጋዊነት ብቻ ሳይሆን ለሀገር እድገት፣ ለዜጎች ኩራትና ክብር ጭምር ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷በዛሬው ዕለት ለክልሉ…